Get Mystery Box with random crypto!

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

የቴሌግራም ቻናል አርማ memehirhenok — ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
የቴሌግራም ቻናል አርማ memehirhenok — ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
የሰርጥ አድራሻ: @memehirhenok
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 12.40K

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2022-08-06 22:03:23
5.6K views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-12 05:34:37
1.9K views02:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-12 05:24:11 ዓይኗን ደምና መግል ያስቋጠረ፣ የሁለቱም ዓይኗን ብሌን ያስቀየረ ብዳ እና በማሕፀንሽ ሥጋ በቅሏል ብሎ ኦፕራስዮን ሊያስደርግ የነበረ ዓይነ ጥላ ስንብት እና አሳዛኝ ምስክርነት!

ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ!

የወለላይቱ እመቤት ልጆቸ ወጣቷ ከሁለቱም ዓይኗ በተበላችው የቡዳ መንፈስ ምክንያት ደምና መግል ይፈስ ነበር። በዚህም የሁለቱ ዓይኗችዋ ብሌን ተቀየረ።

ዓይነ ጥላው አግብታ አንዳትወልድ ማሕፀንዋ ላይ ተቀምጦ የበቀለ እና ግርዶሽ ሥጋ በማስመሰል በወጣትነቷ ማሕፀንዋን ከጥቅም ውጪ ሊያደርግባት ነበር። ነገር ግን በእንጦጦዋ ማርያም ተአምር ከዚህ ሁሉ ክፉ መንፈስ ነፃ ወጥታ እጅግ አስተማሪና አሳዛኝ ምስክርነት ሰጥታለች ተመልከቱት።
1.9K views02:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-11 07:49:36
2.3K views04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-10 22:31:28 ለ 10 ዓመት የዐይን ብርሃኗ ቀንሶ ይጠፋል ተብሎ መነጽር ታደርግ የነበረች እህት ዶክተሯ እስኪደነቅ ድረስ በእንጦጦ ማርያም ጸበል የዐይኗ ብርሃን ተመልሶላት የሰጠችው ምስክርነት!
2.4K views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-09 11:57:43
3.5K views08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-09 10:16:29 ለ 2 ዓመት ደም የሚፈሳት፣ ከማሕፀንዋ እና ከአፍዋ መጥፎ ጠረን የሚሸትባት እህት ለእመቤታችን ደብዳቤ ጽፉ ተፈውሳ የሰጠችው ምስክርነት!

ሼር በማድረግ ተአምሯን ለወዳጆ አዳርሱ!

የወለላይቱ እመቤት ልጆች ወጣቷ እንጦጦ ማርያም ሳትመጣ ችግሯን በደብዳቤ ጽፉ "እንጦጦ ማርያም ወስዳችሁ ስዕሏ ስራ አስቀምጡልኝ" ብላ እመቤታችን እምነቷን ተመልክታ ከደም መፍሰስ እና ከማሕፀን፣ ከአፍ መጥፎ ጠረን ባለችበት ፈውሳታለች።

መቼም እንጦጦ ማርያም ላይ ወለላይቱን እመቤትን ለመጀመሪያ ጊዜ በደብዳቤ የተማጸኗት ደገኛይቱ እቴጌ ጣይቱ ናቸው። እንጦጦ ማርያም ቤተ ክርስትያኗ ተሠርታ የተመረቀች ዕለት የምርቃት ሥነ-ስርዓቱንና ድግሱን ሊያስተጓጉል የሚችል ከፍተኛ ደመና ያዘለ ሰማዩን ያጠቆረ ዝናብ መጥቶ ነበር።

አፄ ምኒሊክ፣ እቴጌ ጣይቱ፣ መኳንንቱ፣ መሳፍንቱ፣ ካህናቱና ሕዝቡ ሲጨነቁ እቴጌ ጣይቱ ለእመቤታችን ደብዳቤ ጽፈው በደብዳቤውም እመቤታችን በተአምራቷ ዝናቡን እንድታሳልፈው ተማጽነው ቤተ መቅደስ አስገብተው ከታቦቷ አጠገብ እንዲያስቀምጡት ለካህናት ሰጥተው ካህናቱም የእቴጌይቱን ጽኑ እምነት አይቱው እንደተባሉት ቢያደርጉ ዝናብ ያዘለ፣ ውኃ ያጋተው ሰማይ ጋቢውን እንደተገፈፈ አባ ወራ እመቤታችን በአስደናቂ ተአምር ዝናብ ያዘለውን ደመና ገፋ፣ ለሕዝቡ ፀሐይን አንጥፉ ብራ አድርጋላቸው በዓሉንና ዝግጅቱን በሰላም አሳልፈዋል።

ወዳጆቼ የእንጦጦ ማርያም የክብር ስሟ "መንበረ ፀሐይ" ነው። ስለዚህ የትም ሆናችሁ ብትማጸኗት እንደ ፀሐይ ታበራላችኃለች።

ስለዚህ ለዚህችም ወጣት እንደ እቴጌ ጣይቱ በደብዳቤ ስለሰማቻት ሊደንቀን አይገባም። ምክንያቱም ጌታችን "ለሚያምን ሁሉ ይቻላል" ብላሏልና። ማር 9፥23
3.6K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-08 05:25:46
3.3K views02:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-08 05:22:44 ለ13 ዓመት እጇን በምላጭ እያስቆረጠ ያሰቃያት የነበረውን የመተት አጋንንት እመቤታችን በሕልሟ ፈውሳት የሰጠችው ምስክርነት!

የወለላይቱ እመቤት ልጆች ወጣቷ በዕድሏ የተደረገባት መተት እንድትሞት ነበረ። በዚህም የመተት አጋንንት ሕሊናዋን እየሰወረ እጇን እና ደም ሥሯን እንስማስቆረጥ ደርሷል። እመቤትችን ግን የልጆቷን ችግር ተመልክታ በሕልሟ አጋንንት ሸኝታላት ፈውሳታለች።
3.2K views02:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-05 12:47:49
4.5K views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ