Get Mystery Box with random crypto!

🔴 ምክረ አበው MEKRA ABAW™

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekra_abaw — 🔴 ምክረ አበው MEKRA ABAW™
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekra_abaw — 🔴 ምክረ አበው MEKRA ABAW™
የሰርጥ አድራሻ: @mekra_abaw
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.32K
የሰርጥ መግለጫ

#አባቶችን_ጠይቅ_ይነግሩሃል
● ጠቢብ ከሰነፍ ጋር ቢጣላ፥ ሰነፍ ወይም ይቈጣል ወይም ይስቃል፥
ደምን ለማፍሰስ የሚሹ ሰዎች ፍጹሙን ሰው ይጠላሉ፥ ደግሞም የቅኑን ሰው ነፍስ ይሻሉ።
ሰነፍ ሰው ቍጣውን ሁሉ ያወጣል፤ ጠቢብ ግን በውስጡ ያስቀረዋል።
○ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ. 29 ○
ሀሳብ ካላችሁ @habmisget

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-10 10:02:22
እነሆ ወቅቱ የአብይ ጾም የ ሕማማት ሳምንት በመሆኑ ለሳምንቱ የተመረጡ መንፈሳዊ መዝሙራትን የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/+miSpxL_BU8o3MTBk
71 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 09:07:33
በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ ያውቃሉ
አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት ለሌሎችም ሼር

➦ ሕማማት መጽሐፍ በPDF

➦ በሕማማት የማይፀለይ ፀሎት አለ?

➦ ለምን አይፀለይም?

➦ ማማተብ ለምን አይቻልም?

➦ መሳሳም ለምን አይቻልም?

➦ በሕማማት ለምን እንሰግዳለን?

➦ ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን?

ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት

https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
249 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 16:02:27
በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ ያውቃሉ
አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት ለሌሎችም ሼር

➦ ሕማማት መጽሐፍ በPDF

➦ በሕማማት የማይፀለይ ፀሎት አለ?

➦ ለምን አይፀለይም?

➦ ማማተብ ለምን አይቻልም?

➦ መሳሳም ለምን አይቻልም?

➦ በሕማማት ለምን እንሰግዳለን?

➦ ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን?

ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት

https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
162 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 11:53:48
እናት ተጨንቃለች ! አባት ግራ ተጋብቷል፤ ቤተሰብ ሁሉ ሚያረገው ጠፍተታል።
#ሼር_በማረግ_ተባበሩን በምስሉ ላይ ያለው ወንድማችን ሱራፌል ሸዋረግ ይባላል።እናም ትላንት መጋቢት 29/2105 ትምህርት ቤት እንደሄደ ወጥቶ መጽሓፍ ቅዱስ ብቻ ይዞ ቦርሳውን መልሶ ወጥቶ ሄዷል።እና በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ አከባቢ ያሉ ገዳማት ውስጥ ምትገኙ ሰዎች ካያቹት ከታች ባሉት ስልክ ደውሉልን።ወረታውን እንከፍላለን።

+251974895012
+251965925616

#ለመልካምነት_ረፍዶ_አያቅም
701 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 20:22:08 ሆሳዕና

➦ ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው?

➦ የዘንባባ ዝንጣፊ ምሳሌነት ምነው?

➦ የቴሜር ዛፍ ዝንጣፊ ምሳሌነት ምንድነው?

➦ የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ምሳሌነት ምንድነው?

➦ በመጽሐፍ ቅዱስ የሚቀድመው ምኲራብ የሚለው ሳምንት ነበረ ሆሳዕና ለምን የመጨረሻው ሳምንት ሆነ?

➦ ኢየሱስ ለምን ትንሿን ውርንጭላ አህያ መረጠ?

➦ & ድንጋዮች እና አእሩግ ህፃናት(በወገብ ያሉ አፍ ያልፈቱ ህፃናት) ምን ብለው ዘመሩ?

ለሁሉም ጥያቄዎች መልሱን ለማግኘት እንዲሁም የሆሳዕናን መዝሙራት ከነ ግጥማቸው ለማግኘት

                       
https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
580 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 12:45:16 ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ((ተኝቶ ዘር የፈሰሰው)) ያየ ሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት ይችላል ወይ? ከስንት ቀን በኋላ ነው መግባት የሚቻለው? ለመግባትስ ምን ምን በዚህ ጉዳይ በተያያዘ ምንጥንቃቄ ማድረግ ይገባናል? የዚህን ጥያቄ ሙሉ መልስ ማብራሪያ ከፈለጉ መልስ የሚለውን ነክተው ገብተው ያንብቡ!
552 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 12:38:00
የርዕሰ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች

ድንቅ፣ኃያል፣ርትዕት፣ጥንታዊት የሆነች የኦርቶዶክስን ሃይማኖት ከሚሰብኩ እናም ዕንቁ ከሚባሉት መካከል ቀዳሚው አባት ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርት የሚያገኙት ብቸኛው ቻናል ነው ይግቡ።


@abagebrekidan
@abagebrekidan
@abagebrekidan
557 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 20:44:55
በዓቢይ ፆም የማንን የንስሐ መዝሙር ማዳመጥ ትፈልጋላችሁ የፈለጉትን መርጠው ያዳምጡ
https://t.me/+Qvj8Ost1xjwKbP2J
395 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 20:43:30 እድሜህ / ሽ ስንት ነው

የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል?
የራስዎን ዕድሜ በመምረጥ የእርሶን ዕድሜ ያማከሉ ትምህርቶችን በየዕለቱ ይማሩ
#የሚፈልጉትን ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በpdf ያገኛሉ በተለይ በዚህ #በፆም ወቅት ጠቃሚ ቻናል ነው!

ከ56,000member በላይ ኦርቶዶክሳዊያን አሉበት የፈለጉትን ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ የቻናሉን ባለቤት እና ግሩፕ ውስጥ ያሉትን መእመናን መጠየቅ ትችላላችሁ
         አሁኑኑ ይ ላ ሉ
             
https://t.me/+qbi5Yt6tsUhiM2Zk
https://t.me/+qbi5Yt6tsUhiM2Zk
399 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 21:51:35
480 views▂▃▄▅▆░ Hab mis ░▆▅▄▃▂, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ