እናት ተጨንቃለች ! አባት ግራ ተጋብቷል፤ ቤተሰብ ሁሉ ሚያረገው ጠፍተታል። #ሼር_በማረግ_ተባበሩን በምስሉ ላይ ያለው ወንድማችን ሱራፌል ሸዋረግ ይባላል።እናም ትላንት መጋቢት 29/2105 ትምህርት ቤት እንደሄደ ወጥቶ መጽሓፍ ቅዱስ ብቻ ይዞ ቦርሳውን መልሶ ወጥቶ ሄዷል።እና በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ አከባቢ ያሉ ገዳማት ውስጥ ምትገኙ ሰዎች ካያቹት ከታች ባሉት ስልክ ደውሉልን።ወረታውን እንከፍላለን። +251974895012 +251965925616 #ለመልካምነት_ረፍዶ_አያቅም 701 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 08:53