Get Mystery Box with random crypto!

Fezekir _ فَذَكِّرْ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mdjemal — Fezekir _ فَذَكِّرْ F
የቴሌግራም ቻናል አርማ mdjemal — Fezekir _ فَذَكِّرْ
የሰርጥ አድራሻ: @mdjemal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 196

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-02 16:52:03
31 views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 16:51:43 #القبر

ሐቲሚል አሶም እንድህ አለ:- "ሰዎች ሁሉ ማረፊያ ቤት ኑሮአቸው አየሁ። የእኔ የመጨረሻ ማረፊያ ቤቴ #ቀብር መሆኑን ስገነዘብ ከመልካም ስራ የቻልኩትን ሁሉ ቀብሬን በማሳመር ላይ አደረግኩ!"
31 views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 14:33:12 "በህይወት እያለህ አስቀድመህ ልትተገብረው የሚገባ ኘሮጀክት ለመጭው አለም የምታኖረው መልካም ስራ ነው።"
43 views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 11:08:49 Irraa if-eegaa ይጠንቀቁ! ያስጠንቅቁ!

Namni muslima tahe Ayyaana Irreechaa akka hin dhayne.
ሙስሊም የሆነ ሰው ኢሬቻ የሚከበርበት ቦታ እንዳይሄድ!

Ayyaanni Irreechaa Ayyaana Waaqeefataan waggatti Kabajan.
የኢሬቻ በዓል ዋቄፈታዎች በዓመት የሚያከብሩት በዓላቸው ነው።

Kan Bakka bishaanii fi bakka odaan jirutti buna dhadhaa wajji godhanii ibidda odaa jalatti aarsanii odaaf sujuudani.

ውሃ ያለበት ቦታ እና ኦዳ ዛፍ ያለበት ቦታ በመሄድ ቡናን በቅቤ ጋር አድርጎ ኦዳ ስር እሳት አያይዞ ለኦዳ ይሰግዳሉ።

kan bishaan citaan tuqanii waliti facaasani akka (Xabalaa).
ሳር ቆርጦ ውሃን በማስነካት እንደ ጠበል ይረጫጩበታል።

Kuni ammoo Shirkii dha. ይህ ደግሞ ሽርክ ነው።

Rabbiin nama Isatti yagutoomsuu hin araaramu.
አላህ በእሱ ለሚያጋራ አይምርላቸውም፣

Nama Rabbitti yagutoomsu Jannata hin seenu kana Rabbumatu Qur'aana keessatti dubbate.
የሚያጋሩበት ሰዎች ጀነት አይገቡም፣ ይህን አላህ በቁርዓን ተናግሮታል።

Garuu namootni waan kana hin beeyne ayyaana oromoo itti fakkata.
ይህን የማያውቁ ሰዎች መላው የኦሮሞ በዓል ይመስላቸዋል፣

Oboleeyyan Islaamaa waliif dhaamaa nama Islaamaa hunda Jaahilummaarraa deebisaa.
ውድ ሙስሊም ወንድሞች ይህን የጃሂሊያን ድርጊት ሙስሊሞች እንዳይተገብሩት ህዝቡን እንምከር።

Dirqamummaa keessan bayaa.
ግዴታችንን እንወጣ፣

irreechaan sabboonummaa miti Islaamummaa ganuudha malee.
ኢሬቻ ሰቦኑማ አይደለም ኢስልምናን መክዳት እንጂ፣

Islaamummaan Rabbi biraa nuuf dhufte.
Kharaa Rabbii Haa Qabannu.
እስልምና የመጣልን ከአላህ ነው። የአላህን መንገድ እንያዝ፣

La Ilaha IllAllah Muhammadur Rasulullah!

Abdulmenan Menza
44 views08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 21:39:50 #ቁርአንን በቤትህ ውስጥ አንብብ

⊰━━━━━━⊱

قال أبو هريرة رضي الله عنه: إنّ البيت الذى يُتلى فيه القرآن اتسع بأهله وكثر خيره وحضرته الملائكة وخرجت منه الشياطين، وإن البيت الذي لا يُتلى فيه كتاب الله عز وجل ضاق بأهله وقلَّ خيره وخرجت منه الملائكة وحضرته الشياطين.

حكم الأثر: صحيح

አቡሁረይረተ ረ.ዐ እንድህ አሉ "ቁርአን የሚቀራበት ቤት :-
ለኗሪዎቹ ይሰፋል
ኸይሩ ይበዛል
መላእክት ይታደሙበታል
ሸይጧን ከቤት ይወጣል።

በተቃሪኒው ቁርአን የማይቀራበት ቤት ውስጥ ደግሞ :-

ለኗሪዎቹ የተጣበበ ቤት ነው
ኸይሩ ያንሳል
መላእክት ከቤቱ ይወጣሉ
ሰይጣናት ይጣዳሉ

ቁርአን በመቅራታችን የምናገኘው ምንዳ ሰፊ ከመሆኑም ጋር በየጊዜው እንድናነበውም አላህ ሱ.ወ እንድህ ሲል አዟል:-

{ اتْلُ مَا أُوحِيَ إِلَيْكَ مِنَ الْكِتَابِ وَأَقِمِ الصَّلَاةَ ۖ ...}


" ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ፡፡ "
[ሱረቱ አል-ዐንከቡት: 45]


https://t.me/MdJemal
45 views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 18:15:46 የምእራባዊያንን መንገድ ሳትከተል ሀያል መንግስትና ሀገር ለመሆን የምታደርገው ጉዞ እልህ አስጨራሽ ነው። #ኢትዮጵያዊያን ያለንን ሀብትና አቅም ተመርኩዘን ለማደግ የሚያስችለንን ሚስጥር ብናገኝ እንኳ ከውጭ ወደ ውስጥ የሚወረውሩብን ጦር ስል ነው። እሱን መካች ሀይል ማሰብ ይኖርብናል።
//
መሐመድ ዓሊ (የዘር ካርድ ከሚለው መፀሀፉ የወሰድኩት ሀሳብ ነው)
48 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 12:01:59 بادر على #وقتك
ሰለፎች ለጊዜአቸው ይህን ያክል ይሳሳሉ!
===================

فنقل عن عامر بن عبد قيس أن رجلا قال له: كلمني. فقال له: امسك الشمس.

وكان عثمان الباقلاوي دائم الذكر لله تعالى، فقال إني وقت الإفطار أحس بروحي كأنها تخرج، لأجل اشتغالي بالأكل عن الذكر.
46 views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 10:51:43 #ጀነት ውስጥ ቤት ትፈልጋለህ?
====================

عن معاذ بن أنس الجهني ـ رضي الله عنه ـ قال: قال رسول الله ﷺ
: من قرأ: قل هو الله أحد عشر مرات بنى الله له قصراً في الجنة. رواه أحمد والطبراني في الأوسط، وصححه الألباني في صحيح الجامع.


⊰━━━━━━⊱

ሙአዝ ኢብኑ አነስ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) :-" ቁልሁወላሁ አሀድን (በቀን ውስጥ ) አስር ጊዜ የቀራ በጀነት ውስጥ ህንፃ ይገነባለታል።" ብለዋል።
ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል: 15183 ÷ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል:644


https://t.me/MdJemal
84 viewsedited  07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 15:49:11 ይህ ነው ታሪካችን!

⊰━━━━━━⊱

በአለም ላይ ካሉ ታላላቅ ዩኒቨርስቲዎች አንዱ በእንግሊዝ ሀገር የሚገኘው የዛሬው ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ነው።የዘመናችን ታላቁ ዩኒቨርስቲ አመሰራረቱ ይህን ይመስላል:-

አቤላርድ የባቱ የተባለው ፀሀፊ እንድህ ይላል: "በሙስሊሞች የስፔን ቶሌዶ ከተማ በ11ኛው ክ/ዘመን ለትምህርት ጉብኝት አቅንቸ ነበር። በጊዜው ስፔን የአዉሮፓ ፈርጥ የስልጣኔ ሀገር ነበረች።የቶሌዶ ከተማ ደግሞ በሰአቱ በዘይት የሚነዱ የመንገድ መብራቶችም ጭምር ነበሯት። በአብያተ መፅሀፍቶቿ ውስጥ ደግሞ ከ400,000 በላይ የተለያዩ መፅሀፎች ነበሩ። "

ይህ የሆነው ከጆን ጉተንበርግ የማተሚያ ማሽን ፈጠራ 15ኛ ክ/ዘመን በፊት ነው።

ፀሀፊው ብዙ እውቀቶችን ቶሌዶ ከተማ ውስጥ ከተማረ በኋላ ለሀገሩ የሚጠቅሙ መረጃዎችንና ሰነዶችን ይዞ ተመለሰ። ከዚያም በሀገሩ ለነበረው የካቶሊክ ጳጳስ ስላየው ነገር ተረከለት። እዚያው በቆመበት ስፍራ እንደ ቶሌዶ ያለ "የጥበብ ማእከል" መገንባት እንደለበት አሳመነ።ጳጳሱም በሀሳቡ ተስማሙ። በዚህም ምክንያት እነሆ የዛሬዉ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ እውን ሆነ።

የኛዎቹ የስፔን ከተሞች የእውቀት መፍለቂያ ነበሩ። በተለይ ቶሌዶና ኮርዶቫ ደግሞ የተለዩ ነበሩ።

ሀሳቡን የወሰድኩት የዘር ካርድ ከሚለው "የመሀመድ ዓሊ" መፅሀፍ ነው።



https://t.me/MdJemal
19 viewsedited  12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 23:10:55 #ዘውታሪዎች አይደለንም!አንታለለን!

⊰━━━━━━⊱


አሁን የምንኖርበት ዘመን የሰው ልጆች ቁሳዊ አመለካከታቸውና የስስሜት ተገዥነታቸው እጅጉን ከፍ ያለበት ጊዜ ነው። አዎ የሰማያትና የምድር ጌታ የሆነውን አላህ ሱ.ወ ከመታዘዝ ይልቅ ፊታቸውን ወደ ሰማይ ጠቀስ ህንፃና መረን ያለፈ ስልጣኔ ያዞረሩበት ጊዜ ነው። እነዚህ ብልጭልጭ ዱንያዉ ነፀብራቆች ዘውታሪ አይደሉም፣ ጊዜአዊይና ትተናቸው የሚቀሩ ፀጋዎች ናቸው።

ለዚያም ነው አላህ ሱ.ወ ለተወዳጁ የአላህ መልክተኛም ﷺ እንድህ ሲል የመከራቸው:-

{وَمَا جَعَلْنَا لِبَشَرٍ مِّن قَبْلِكَ الْخُلْدَ ۖ أَفَإِن مِّتَّ فَهُمُ الْخَالِدُونَ}

"(ሙሐመድ ሆይ!) ካንተ በፊት ለማንም ሰው ዘለዓለም መኖርን አላደረግንም፡፡ ታዲያ ብትሞት እነሱ ዘውታሪዎች ናቸውን?"
{ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ}

"ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡

ጆይን

https://t.me/MdJemal
36 views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ