Get Mystery Box with random crypto!

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ kotebebirhanehiywotschool — ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ kotebebirhanehiywotschool — ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @kotebebirhanehiywotschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 481

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-02-07 18:44:29
ቀን 30/5/2015 ዓ.ም

የዝውውር ማስታወቂያ!

በአዲስ አበባ ከተማ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ (የሃገር በቀል 2ኛ ቋንቋ) የብዙሃ ቋንቋ በከተማዋ ባሉ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለመተግበር መወሰኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም አማርኛና አፋን ኦሮሞ የትምህርት አይነቶች በዲግሪና በዲፕሎማ የተመረቁ መምህራንን ብቻ በክልሎች በማስተማር ላይ ያሉትን አዛውሮ ማሰራት ስለፈለገ ከላይ በተጠቀሱት የትምህርት ዓይነቶች የተመረቃችሁ ብቻ በትምህርት ቢሮው ድግረ ገፅ ለዝውውር በተዘጋጀው ሊነክ/Link/ ላይ ብቻ በኦን ላይን /ONLINE/ በaaceb.gov.et ወይም https://docs.google.com/forms/d/1mfc0GF-Fy9-T3lC9yyiayyv3u6Y9v_ATVLtrFWFLn5Y/edit
ላይ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት /5/ አምስት ተከታታይ ቀናት ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ!

. ከላይ ከተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች ውጪ መመዝገብ ተቀባይነት የለውም፡፡
. ዝውውሩ የሚመለከታቸው በክልሎች በመንግስት ትምህርት ቤቶች በስራ ላይ ያሉ መምህራንን ብቻ ነው፡፡

Beeksisa jijjiirraa!
Biiroon Barnoota Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Afaanota Biyyaa Keenyaa keessaa (Afaan lammaffaa) heddumminaa Afaaanii manneen barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessa jiran keessatti akka baratamu murtaa’uun ni beekkama.
84 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 05:51:30 ጉድኝቱ በትምህርት ቤቱ ስኬት እጅግ በጣም ደስተኛ ነው በተመረቁት እየተደሰትን ቀሪ የግቢ ማስዋብ ስራ ተሰርቶ የትምህርት ቤቱ ምቹነት ሙሉ እንዲሆን ምኞቱ ነው
47 views02:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 22:37:53
63 views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 22:37:44
61 views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 22:35:08 የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ4 አመታት የመልካም አስተዳደር ችግር የነበረው የተማሪዎች መማሪያ ክፍል ከብዙ ፈተናዎች በሁላ በመንግሥት ልዩ ትኩረት ተሠጥቶት እንድሁም በከተማው በመቶ ሃያ ቀናቶች እና በሥልሳ ቀን ሠው ተኮር እቅድ በመያዝ G+4 ተገንብቶ ያለቀ ሲሆን ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ በቆርቆሮ በየዓመቱና በየወኑ ሲጠገንና ሲታጠር የነበረው አጥር በብሎኬት ግንብ ታጥሮ በመጠናቀቁ በዛሬው እለት በክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ በዲምቀት ለመመረቅ በቅቷል። ይህ በእንድህ እንዳለ ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የግንባታው መጠናቀቅ የተማሪዎች ፈረቃ እንደሚያስቀርና የተማሪዎችን ውጤት ፣ሰነ-ምግባር እና የመምህራንን መማር ማስተማር በከፍተኛ መልኩ እንደሚያሻሽል ገልፀዋል። ትምህርት ቤታችንም ለግንባታው መጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋፅኦና ድጋፍ ላደረጉ ለወረዳ 12 አሰተዳደር ፤ ለዲሞክራሲ ግንባታ ስርዓት አስተዳደር ሀላፊዎችና ለዘርፉ ፅፈትቤቶች ፥ ለክ/ከተማው አስተዳደር ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን። በኘሮግራሙ ከ1ኛ-5ኛ የወጡ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች መ/ራን ሰራተኞችና ሌሎች የሚመለከታቸዉ አካላት የተገኙ ሲሆን የተማሪዎቻችን ውጤትና ስነ ምግባር ቀርቦ የጋራ ከተደረገና ለቀጣይ መስራት ያለብንን ተግባራት ከቀረቡ በሁላ የምሳ ግብዣ ኘሮግራም ተደርጎ የእለቱ የምረቃ ስነ ስርዓት በሰላምና በደስታ ተጠናቋል።
143 viewsedited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 22:23:26 ውድ የአስተዳደር ሰራተኞና መ/ራን በሙሉ የነገው ፕሮግራም እንደተጠበቀ ስለሆነ ሁላችሁም ከጥዋቱ 2፡00 ጀምሮ ት/ቤት አድትገኙ ሲል ት/ቤቱ ያሳስባል። መቅረትም ሆነ ማርፈድ ፈጽሞ የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
35 views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 21:22:52
Compound Microscope parts and functions

Eyepiece (ocular lens) have a magnification between 5x & 30x.

Monocular support that holds & connects the eyepieces to the objective lenses.

Arm: Supports the microscope head and attaches it to the base

Nosepiece: Holds the objective lenses & attaches them to the microscope head.
Base: Bottom base of the microscope

Objective lenses: each with different magnification levels. 4x, 10x, 40x, and 100x

Specimen or slide: The object used to hold the specimen

Stage adjust on most compound microscopes.

Stage clips hold the slide in place on the mechanical stage.

Condenser:  condenses the light

Coarse and fine adjustment : Adjusts the focus of the microscope.

Stage Adjusts the position of the mechanical stage

Mirror: Reflects light into the microscope.

Diaphragm:used to adjust the amount of light that reaches the specimen .

Our telegram Channel(share)

https://t.me/dam76
29 views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 17:28:21 ለሁሉም የትምህርት ቤቱ መምህራንና ሰራተኞች
እሁድ በ28/05/2015 ግቢ ውስጥ ያሉ ግንባታዎች በክብርት ከንቲባ ስለሚመረቁ ሁላችሁም ከጠዋቱ 2:00 በትምህርት ቤቱ ግቢ እንድትገኙ:: አቴንዳንስ ስለሚያዝ መቅረት አይቻልም መረጃው እንዲደርስ ስራሂደቶች እና ትምህርት ክፍሎች መረጃው እንዲደርስ አድርጉ
89 viewsedited  14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 16:57:37 ይቅርታ ለነገ ተጠርቶ የነበረው ፕሮግራም ለእሁድ ተዛውሮዋል ስለዚህ ነገ ትምህርት ቤት መምጣት አያስፈልግም እሁድ 2:00 ተገኙ
90 viewsedited  13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 19:28:17
ምን ይሻሻል?

4ኛ ክፍል ካጠናቀቁት ተማሪዎች 52 በመቶዎቹ ማንበብ አይችሉም፡፡

የዘንድሮ 12 ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱት ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ ያመጡም 3.3 በመቶ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡

በቅርብ ዓመታት ስራ ለጀመሩ ዩኒቨርስቲዎች መምህራን ለመቅጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ነጥብ አምጥተው ለተመረቁ 9000 ተማሪዎች በተሰጠ ፈተና 50 በመቶ ያመጡት 5 በመቶ አይሞሉም ነበር፡፡

በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ቢመረቁም ለስራ ግን ብቁ አለመሆናቸውን ቀጣሪ ድርጅቶች በተደጋጋሚ ይናገራሉ።

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
45 views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ