Get Mystery Box with random crypto!

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ kotebebirhanehiywotschool — ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ kotebebirhanehiywotschool — ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @kotebebirhanehiywotschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 481

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-12-07 09:39:32
94 views06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 10:47:39 This is Ethiopian Center for Development official you tube channel please like ,share and subscribe.
29 views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 10:45:38

31 views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 22:06:10 ቀን 25/03/2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ከ5-8ተኛ ክፍል ለምታስተምሩ መምህራን በሙሉ
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከ5-8ተኛ ክፍል የምታስተምሩ መምህራን በሙሉ በጣም አስቸኳይ ስብሰባ ማክሰኞ በቀን 27/03/2015 ከቀኑ 7፡00 ላይ በትምህርት ቤቱ የተማሪዎች መመገብያ አደራሽ ስላላ ሁላችሁም እንድትገኙ ሲል ትምህርት ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል፡፡
ማሳሰብያ፡- ከስብሰባው ላይ መቅረትና ማርፈድ ፈፅሞ የማይቻል በመሆኑ በሰዓት እንድትገኙ ሲል ት/ቤቱ ያሳስባል፡፡
61 views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 17:18:39
77 views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 09:23:34 ኤች አይ ቪ እና ኤድስ
የኤች አይቪና የኤድስ ልዩነት ምንድን ነው?
ኤች አይ ቪ HIV (human immune deficiency virus) የሚባል ሲሆን ቫይረሱ የሰውን ልጅ ብቻ የሚያጠቃ ነው፡፡ የሚያጠቃውም የተፈጥሮ የመከላከያ አቅማችንን ነው፡፡የዚህ ቫይረስ ዋነኛ መገለጫ የሰውን ልጅ የተፈጥሮ በሽታ መከላከያ አቅም በማዳከም የተለያዩ በሽታዎች በቀላሉ እንዲያጠቁን የሚያጋልጥ ቫይረስ ነው፡፡ስለሆነም ኤች አይቪ በሽታ ሳይሆን ቫይረስ ነው፡፡

ኤድስ፡- AIDS ( Acquired immune deficiency syndrome) የሚባል ሲሆን ኤድስ በሌላ ስሙ ኤች አይቪ ደረጃ 3 ይባላል፡፡ ይህ ማለት የኤች አይ ቪ የመጨረሻ ደረጃ በመባል ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ኤድስ ኤች አይ ቪ ሦስተኛ ደረጃ ሲደርስ የሚጠራበት ሁኔታ (Condition) ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ላይ አንድ ሕመምተኛ የጎዮሽ በሽታዎች (opportunistic infection) ያጠቁታል፡፡ ተገቢውን የጸረ- ኤች አይ ቪ ሕክምና ካገኘ እንደ ማኛው ሰው ጤናማ ሕይወት መኖር ሲችል ሕክምናውን ካልጀመረ ግን ለህልፈተ ሕይወት ሊዳረግ ይችላል፡፡
ኤች አይ ቪ ቫይረስ በሰውነታችን ውስጥ የሚያጠቃው የነጭ የደም ሕዋስ ምን ይባላል?
CD4 ሴል ወይም T ሴል የሚባሉ ሲሆን እነዚህ የነጭ ደም ሕዋሳት አንድ ሰው በተለያዩ በሽታዎች እንዳይጠቃ ሰውነታችንን በተፈጥሮ መንገድ የሚጠብቁ ወታደሮች( safe guard) ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡
ኤች አይ ቪ በደሙ ውስጥ ያለ አንድ ሰው የፀረ- ኤች አይ ቪ ሕክምና መቼ ነው መጀመር ያለበት?
አንድ ጤነኛ ሰው ማለትም ኤች አይ ቪ በደሙ ውስጥ የሌለበት በደሙ ውስጥ ከ500- 1200 CD4 ሴል ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን ይህ ሰው ከ500 በታች CD4 ሴል ያለው ከሆነ ኤች አይ ቪ በደሙ ውስጥ እንዳለ ይገመታል፡፡ ይሁንና በፊት መድኃኒት መጀመር አለበት ተብሎ የሚገመተው ግን የCD4 መጠኑ 200ና ከዚያ በታች ከሆነ የዓለም ጤና ድርጅት በአስቀመጠው መመሪያ መሰረት በአስቸኳይ የጸረ- ኤች አይ ቪ ሕክምና መጀመር እንዳለበት ነበር አሁን ግን CD4 መጠኑ እስኪቀንስ አይጠበቅም ኤች አይ ቪ እንዳለ ከታወቀ ወዲያው ፀረ ኤች አይ ቪ መድሀኒት እንዲጀምር ይደረጋል፡፡
የጸረ- ኤች አይ ቪ ሕክምና ጥቅሞች ምንድን ናቸው?
1.የቫይረሱን መጠን መቀነስ
2. የቫይረሱን የሕይወት ሁደት በማቋረጥ ህመሙ 3ኛ ደረጃ ኤች አይ ቪ ወይም ኤድስ ደረጃ እንዳይደርስ መግታት
ሦስቱ የኤች አይቪ ደረጃዎች
1. Acute Infection ወይም አጣዳፊ የኤች አይቪ ኢንፌክሽን ፡-በዚህ 1ኛ ደረጃ ጊዜ የጉንፋን ምልክቶች የሚመስሉ ሳል፣ራስ ምታት፣ ትኩሳት ብርድ ብርድ ማለት፣ላብ እና ድካም በስፋት ይታያሉ፡፡
2. Period of latency (clinical latency) ይባላል፡፡ በዚህ 2ኛ ደረጃ ኤች አይ ቪ በደሙ ያለበት ሰው በተፈጥሮ የበሽታ መከላከለያ አቅም ታግዞ ምንም አይነት ምልክቶች ሳይታወቁ የሕመሙ ምልክቶች ለዓመታት ተደብቆ ሊቆይ ይችላል፡፡
3. ኤድስ ነው፡፡ በዚህ በ3ኛ የኤች አይ ቪ ደረጃ ላይ አንድ ሕመምተኛ ከባድ የሆኑ የጎዮሽ በሽታዎች (opportunistic infection) ያጠቁታል፡፡ ከበሽታዎቹ መካከል የሳንባ ቲቢ(pulmonary TB)፣ የሳምባ ምች (pneumonia)፣አልማዝ ባለጭራ(herpus zoster)፣የሳንባ ካንሰር(lung cancer)፣ጉንፋን፣ኢንፍሎይንዛ፣የሕብለ ሰረሰር እንዲሁም የአንጀት በሽታዎች ያጠቁታል፡፡
64 views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 09:23:34
53 views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 09:23:33
51 views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 09:23:33 "ፍትሐዊና ተደራሽ የኤች አይ ቪ ኤድስ አገልግሎት" በሚል መሪ ቃል የኤድስ ቀን በኮተቤ ብርሀነ ሕይወት ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህት ቤት ታስቦ ዋለ።
የኤድስ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በአገራችን ኢትዮጲያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ " ፍትሃዊ እና ተደራሽ የኤች አይቪ ኤድስ አገልግሎት" በሚል መሪ ቃል እለቱን በማሰብ ለትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ የግንዛቤ ማስጨበጫ መልዕቶችን በሚኒ ሚዲያና ፖስተሮችን በግቢ ውስጥ በመለጠፍ እና በት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ዕለቱን አስመልክቶ የተዘጋጁ ፅሁፎችን በመልቀቅ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል፡፡ የክበቡ አባላትና ተጠሪዎች የኤች አይቪ ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ ሁሉም አካላት ስርጭቱ በሚበዛባቸው ቦታዎች ላይ ትኩረት በመስጠት የግንዛቤ ማስጨበጫ በመስጠት ወረርሽኙን መቀነስ እንደሚቻል ገልፀው እለቱን አክብረዋል፡፡
55 views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 09:23:33
61 views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ