Get Mystery Box with random crypto!

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ kotebebirhanehiywotschool — ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ kotebebirhanehiywotschool — ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @kotebebirhanehiywotschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 481

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 26

2022-07-20 15:15:23 እንኳን ደስ አላችሁ ውድ መ/ራን
52 views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 15:14:04
133 views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 13:53:00 ማሳሰቢያ

የኮንትራት ቅጥር የነበራቹህ #መምህራን እና #የጤና ባለሙያዎች

የቋሚነት የቅጥር ደብዳቤ ከነገ ማለትም 14/11/14 ዓ.ም ጀምሮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት(7ኛ ፎቅ)እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡

እንኳን ደስ አላቹህ
48 views10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:45:01 የማስተር የትምህርት እድልን ይመለከታል
ለክፍለ ከተማ እና የወረዳ ባለሙያዎችን እና የትምህርት አመራሮች የተሰጠ የትምህርት እድል
1.ስልጠናው የሚሰጠው በወለጋ ዩንቨርስቲ ነው
2. ዩንቨርስቲው የትምህርት ወጭ እና መኝታ ያመቻቻል
3.የምገባ አገልግሎት በሰልጣኙ የሚሸፈን ይሆናል
ለስልጠና የተመረጡ የት/አይነቶች
 MA in curricium and instruction
 MA in developmente in psychology
 MA in Educational Leadership
 MA in Educational Measurment and Evaluation
 MA in Health psychoiogy
 MA in School Leadership
 MA in special needs and inclusive Education
ማሳሳቢያ፡-
 ምዝገባው የሚካ ሄደው በ8/11/14 ብቻ ነው
 ለምዝገባ ስትመጡ የስራ አፈጸጸም
 የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል እና ኮፒውን ይዞ መምጣት ይተበቃል
20 views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 18:28:03
አስቸኳይ ማሳሰቢያ

ለቅድመ አንደኛ ሰልጣኞች #ሞግዚትና መምህራን በሙሉ #ምዝገባ የሚካሄደው ሀሙስ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በተመደባቹህበት ተቋም ነው!!

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ከት/ቤታቹህ የስራ መደባቹህን (ሞግዚት ወይም መምህር) መሆናቹህን የሚጠቅስ ለአዲስ አበባ ት/ቢሮ የተጻፈ መገጣጠሚያና ማንነታቹህን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ

አሰላ የተመደባቹህ አሰላ መምህራን ኮሌጅ

ደብረ ብርሀን የተመደባቹህ ደ/ብርሀን መምህራን ኮሌጅ እንድትገኙ እያሳሰብን

አዲስ አበባ የተመደባቹህ መመዝገቢያ ቀኑ ሲታወቅ የምናሳወቅ መሆኑን እንገልጻለን
::
39 views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:41:07
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ!!!
p/500 ተብሎ ተጽፉበት የመጣውን ፓራሲታሞል እንዳይወስዱ
ተጠንቀቁ ። አዲስ በጣም ነጭ እና የሚያንፀባርቅ ፖራሲታሞል ነው።
ዶክተሮች "Machupo/ማቹፖ" የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ
ይመክራሉ ይህ ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው
ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን SMS ኮንታክት
ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም
ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ
ነው በሉ ሼር አድርጉ ለሌሎች እንዲደርስ አንዳንዶች እኔ ከሞትኩኝ
ሰርዶ አ
ይብቀል አትበሉ ያወቃችሁትን አካፍሉ በሁሉም አቅጣጫ

Join
@herasel
55 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:56:56
30/10/2014 ዓ.ም

አስቸኳይ ማስታወቂያ

በቅድመ-አንደኛ የትምህርት ዘርፍ በመንግስት ድጋፍ ለመመማር ዕድሉን አግኝታችሁ ዕጣ በማንሳት የምትማሩበትን ኮሌጅ የመረጣችሁ የቅድመ-አንደኛ ሰልጣኞች ምዝገባ ለአንድ ሳምንት የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ጽዳትና ጥበቃዎች ስልጠናው ያልተፈቀደላቸው እና የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

የካ ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት/መም/ት/አ/ልማት ቡድን
55 views15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:48:44 ሰላም. የኮንተራት መምህራንና ጤና በለሙያዎች የኮነተራት ሁኔታ ሰኔ 30/2014 የሚቀዋረጥ መሆኑንና , ር/መምህራን ዉሉ መቋጡን ደብዳቤ መስጠት እንዳለባቸዉ አረጋግጡ፡፡
አመሰግናለሁ፣ መልካም ዉሎ
91 views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ