Get Mystery Box with random crypto!

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ kotebebirhanehiywotschool — ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ kotebebirhanehiywotschool — ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @kotebebirhanehiywotschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 481

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-25 20:13:05 ውድ መ/ራን በቀን 20እና21/8/2015ዓ.ም በደጅአዝማች የመ/ደ/ት/ቤት ውስጥ የመ/ራን ስልጠና ስላለ ከጥዋቱ 2:00 የሚጀመር ሲሆን ሁሉም መ/ር በሰዓቱ መገኘት ይኖርባችኃል።
ማሳሰብያ:- ስልክ ይዞ መምጣት አይቻልም
የምሳ ፕሮግራም በዕለቱ ይኖራል
ከስብሰባው መቅረትም ሆነ ማርፈድ በፍጹም አይቻልም። መልካም አዳር
157 viewsedited  17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 22:40:52 Update Unit 5: Ecosystems and Conservation of Natural resource  General Science Worksheet for G8        Share for your friends
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh
66 views19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 09:27:52 ውድ የት/ቤታችን መ/ራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ደሞዛችሁ ከ6000 በታች የሆናችሁ በሙሉ ከሸማች ሱቅ የመጣውን ጥቅማ ጥቅም መወሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ላልሰሙትም እርስ በእርስ ተሰማሙ።
113 views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 19:19:01 Update Unit 4 General Science Worksheet for G8 Share for your friends
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh
121 views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 17:51:41
በቀን 12/8/2015ዓ.ም የየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት በ3ኛው ሩብ አመት ለወረዳ ት/ጽ/ቤቶች እና 2ኛደረጃ ት/ቤቶች በተደረገ ድጋፍና ክትትል በታዩ እና መቀጠል እና መስተካከል በሚገባቸው ክፍተቶች ዙሪያ
እንዲሁም በ2015 ዓ.ም ለሚካሄደው የሳይንስና ፈጠራ ኤግዚቢሽን ለማካሄደ በተያዘው ፕሮግራም ዙሪያ አመርቂ ውይይት አካሂዷል

በውይይቱም

የ1ኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤት ዋና ር/መ/ራን

የክ/ከተማ እና የወረዳ ት/ጽ/ቤት ሀላፊዎች እና ሱፐርቫይዘሮች

የክ/ከተማ ባለሙያዎች እና የወረዳ ቡድን መሪዎች ተገኝተዋል

የክፍለ ከተማው ት/ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፈይሳ ወዳጆ የተማሪዎችን ውጤት እና ስነ ምግባር ለማሻሻል የሁሉንም ባለ ድርሻ አካላት የጋራ ርብርብ የሚጠይቅ በመሆኑ ያሉንን ጠንካራ አፈጻጸሞች በማስቀጠል የተገኙ ክፍተቶች ማስተካከል ይገባል ብለዋል::እንዲሁም በተማሪዎች ምገባ ላይ ያሉ ክፍተቶች ማስተካከል ትኩረት እንዲሰጠው በመግለጽ በ2015 ዓ.ም ለሚካሄደው የሳይንስና ኤግዚቢሽንን ውድድር የተሻለ ውጤት ለማምጣት በጋራ መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል ::
126 views14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 20:58:57 የኢድአልፈጥር በአል ነገ በ13/8/2015 ዓ.ም ይከበራል!!!

በመላው ሀገራችን ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ  ፤ አደረሰን!

Hordoftoonni Amantaa Musliimaa Naannoofi Biyya keenyaa hundi baga Ayyaana Iid Al Faxir waggaa 1444ffaa Nagaan Geessan Baga Geenye!

ሰዓብቲ እስልምና ኣብ መላእ ሃገርና ንመበል 1444 ዒድ ኣልፈጥር እንኳዕ አብፀሀኩም ፥ አብፀኸና!

Dhamaan umada islaamka meelkasta oo ay joogaan waxaan ku salaamayaa ciidul fidriga 1444-ka.

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት  ፣የመተሳሰብና የመረዳዳት ይሁንላችሁ !!

ኢድ ሙባረክ -
164 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:58:32
152 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:21:54
149 views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:21:10
የኢድአልፈጥር በአል ነገ በ13/8/2015 ዓ.ም ይከበራል!!!

ለመላው እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው ኢድአልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ

በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ይሁንላችሁ !!

መልካም ዒዲ
127 views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 20:16:53
50 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ