Get Mystery Box with random crypto!

ኢስላማዊ እውነታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamictrueth — ኢስላማዊ እውነታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamictrueth — ኢስላማዊ እውነታ
የሰርጥ አድራሻ: @islamictrueth
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.31K
የሰርጥ መግለጫ

ኢስላማዊ እውነታዎችን የምንገልፅበትና የምናብራራበት ቻላል!

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-04 13:44:16 ማስታወሻ:- ይህ ሀዲስ በግልፅ እንደሚያሳየን በዚህ ተግባር ላይ የተሳተፈን በሸሂድነት ብይን ተሰጥቶበታል። ነገር ግን የእያንዳንዳችን ኒያ(ሀሳባችን) የሚያዉቀዉ አላህ ነዉ። በዚህ ተግባር ላይ የአላህን ምንዳ ብቻ በማሰብ ለሚሰማራ ስራዉ አማረ። በዚህ ተግባር የተሰማራ ሁሉ ደግሞ ሸሂድ ነዉ ማለት አንችልም ምክንያቱም የዉስጡን አላህ ብቻ ስለሚያዉቅ። በተመሳሳይ ሁኔታም ሸሂድ አደለም ማለትም አንችልም። ዉስጥ አዋቂዉ አላህ ስለሆነ፤ ነገር ግን በዚህ ተግባር ላይ ሆኖ ስናገኘዉ ግን ከአላህ የሸሂደነት ማእረግ እንዲላበስ እንመኝለታለን።
912 views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 11:44:20
እነዚህ ሸሂድ ናቸዉ!

عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏:‏ ‏ "‏ مَنْ قُتِلَ دُونَ مَالِهِ فَهُوَ شَهِيدٌ، وَمَنْ قُتِلَ دُونَ أَهْلِهِ أَوْ دُونَ دَمِهِ أَوْ دُونَ دِينِهِ فَهُوَ شَهِيدٌ ‏"‏ ‏.‏

የአላህ መልእክተኛ ረሱል(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

አንድ ሰዉ ንብረቱን፣ ቤተሰቡን፣ ደሙንና ሀይማኖት በመከላከል እያለ ከሞተ ሸሂድ(ሰማእት) ነዉ። [አቡ ዳዉድ 4772 ዘግበዉታል አልባኒም ሶሂህ ብለዉታል]

https://t.me/islamictrueth
1.1K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 11:11:47
1.2K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 16:44:32
የህዝበ ሙስሊሙን ቁልፍ ችግር መፍታት የሀገርን ችግር መፍታት ነው። ችግሩንም አለመፍታትም የሀገር ችግር እንዲቀጥል መፍቀድና መስማማት ነው።
1.9K views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 12:13:01
ድልና የበላይነት ሐቅን ለማንገስና ሀሰትን ለማርከስ፣ በደልን አጥፎቶ ፍትህን ለማስፈን ዕውቀታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ህይወታቸውን መስዋእት በማድረግ ለሚታገሉት ይሁን፡፡
2.0K views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-23 18:35:21 መስጂዶች ለመሬት ወረራ የሚሰሩ አይደሉም፡፡ የግለሰብ ሀብት ተደርገው የሚቆጠሩ አለመሆናቸውና በህዝብ ሀብት ተሰርተው ለትውልድ የሚያገለግሉ እሴት መሆናቸው ልዩ ያደርጋቸዋል፡፡

#በመስጂዶች_ፍርስራሽ_የምትገነባዋ_ከተማ_ሸገር
#ሕገወጥ_አስተዳደር_እንጂ_ሕገወጥ_መስጂድ_የለም!
#ዓሳ_ያለ_ውሃ_ሙስሊም_ያለ_መስጂድ_መኖር_አይችሉም!
#መስጂዴን_አታፍርስ_ያፈረስከውንም_መልስ።

#Magaala-Diigama-Masjiidota-Irratti-Ijaaramtu-Shaggar
#Bulchiinsa-Seeran-Alaa-Malee-Masjidni-SeeranAlaa-HinJiru
#QurxummiinBishaanMalee-MuslimniMasjiidaMaleeJiraachuuHinDanda'an
#MasjiidakooHinDiiginKanDiigdesDeebisi
2.6K views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 22:56:50
ቁርአናችን እስትንፋሳችን ነው። መስጂዳችን አይናችን ነው። እስትንፋሳችንን ለመቁረጥ ሞክራችኋል። መስጂዳችን አላህን ለመገዛት የምንሰባሰብበት የአምልኮ ስፍራችን ነው። የአምልኮ ስፍራችንን ደፍራችኋል።

#በመስጂዶች_ፍርስራሽ_የምትገነባዋ_ከተማ_ሸገር
#ሕገወጥ_አስተዳደር_እንጂ_ሕገወጥ_መስጂድ_የለም!
#ዓሳ_ያለ_ውሃ_ሙስሊም_ያለ_መስጂድ_መኖር_አይችሉም!
#መስጂዴን_አታፍርስ_ያፈረስከውንም_መልስ!

#Magaala-Diigama-Masjiidota-Irratti-Ijaaramtu-Shaggar
#Bulchiinsa-Seeran-Alaa-Malee-Masjidni-SeeranAlaa-HinJiru
#QurxummiinBishaanMalee-MuslimniMasjiidaMaleeJiraachuuHinDanda'an
#MasjiidakooHinDiiginKanDiigdesDeebisi
2.3K views19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 09:48:01
የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-

«ከእናንተ አንዳችሁም በአላህ ላይ መጥፎን ጥርጣሬ እያለው መሞት የለበትም።» [ሶሂህ ሙስሊም]

https://t.me/islamictrueth
2.0K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 17:44:29
የአላህን እርዳታ ፈልጉ!

አቡ ሁረይራ(ረዲየላሁ አንሁ) እንዳወሱት ነቢዩ ሙሐመድ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

«ዲን ገር ነው፤ አንድ ሰው በሃይማኖቱ(ክንውን) ላይ ከአቅሙ በላይ ከተሸከመ በዚሁ ሁኔታ አይቀጥልም። ስለዚህ ጽንፈኛ አትሁኑ። ግን ወደ ፍጹምነት ለመቃረብ ስራችሁን በጥራት ለማከናወን ጥረት አድርጉ። ሸልማት የምታገኙ በመሆኑም ደስታ ይሰማችሁ። በጧትም ሆነ በማታ እንዲሁም በሌሊቱ የመጨረሻ ክፍል ፀሉት በማድረግ ታገዙ። (የአላህን እርዳታ ፈልጉ)» [ሶሂህ ቡኻሪ]

https://t.me/islamictrueth
2.1K views14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 21:36:22
አቡ ሁረይራ(ረዲየላሁ አንሁ) እንዳስተላለፉት ነብዩ ሙሀመድ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-

«አላህ ዘንድ ተወዳጅ ቦታ መስጅድ ነዉ።» [ሶሂህ ሙስሊም]

https://t.me/islamictrueth
1.7K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ