Get Mystery Box with random crypto!

ኢስላማዊ እውነታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamictrueth — ኢስላማዊ እውነታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamictrueth — ኢስላማዊ እውነታ
የሰርጥ አድራሻ: @islamictrueth
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.31K
የሰርጥ መግለጫ

ኢስላማዊ እውነታዎችን የምንገልፅበትና የምናብራራበት ቻላል!

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 35

2022-07-13 19:26:05 ጣፋጭ አቀራር #15

ከታሪኩ መሳጭነትና ከድምፁ ዉበት ጋር ማሻአላህ


https://t.me/islamictrueth
1.7K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:25:55
1.6K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:41:54 በብዙ ሙስሊም ሰርጓች ላይ እየታየ ያለ ችግር!

https://t.me/islamictrueth
1.9K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:41:49
1.9K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:45:10 ወጣቱና ሱስ

https://t.me/islamictrueth
1.9K views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:45:08
1.9K views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 15:02:56 ስለዚህ የጌታ መጠሪያዎችና መገለጫዎች አንዳንዴ ከፍጡራን ስያሜዎችና ባህሪያት ጋር በቃላት ደረጃ ቢገጥሙ እንኳ በይዘት ግን ፍፁም አይመሳሰሉም፤ ጌታ በጌታነቱ ከፍጡራን መለያዎች የጠራና በስሞቹም ይሁን በባህሪያቱ ተጋሪ የሌለው ብቸኛ ነውና!

ታዲያ “ማመሳሰል” የሚባለው ባህሪያቱን ከፍጡራን ጋር በሁኔታ ማዛመድ እንጂ አላህና መልዕክተኛው ያፀደቁትን መቀበል እንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባል።

➢ አል-ኢማም አት-ቲርሚዚይ (279 ዓ.ሂ) እንደሚያስተላልፉት ታዋቂው አል-ኢማም ኢስሓሃቅ ኢብኑ ራሀወይህ እንዲህ ብለዋል፦

«إنما يكون التشبيه إذا قال: يد كيد أو مثل يد، أو سمع كسمع أو مثل شمع. فإذا قال: سمع كسمع أو مثل شمع فهذا التشبيه، وأما إذا قال- كما قال الله تعالى-: يد، وسمع، وبصر، ولا يقول: كيف، ولا يقول: مثل شمع ولا تسمع، فهذا لا يكون تشبيها.

«ማመሳሰል የሚሆነው “እንዲህ ያልለ ወይም ይሄ አይነት እጅ”፣ “እንዲህ ያልለ ወይም ይሄ አይነት መስማት” ሲባል ነው፤ ነገር ግን አላህ እንደተናገረው “እጅ፣ መስማት፣ ማየት” ብሎ “እንዴት” ካላለ፣ “እንዲህ አይነት፣ እንዲያ ያለ መስማት..” ካላለ ማመሳሰል አይሆንም!» [ሱነኑ'ት-ቲርሚዚይ”፤ ኪታቡዝ-ዘካህ፤ ከሐዲሥ ቁጥር (662) ቀጥሎ]

አዎን! የቁርኣን ገለፃን የተከተለን ሰው ማውገዝ በተዘዋዋሪ ቁርኣንን ራሱን ማውገዝ እንደሆነ ማስታወስ ያሻል!

የአማኞች ጋሻ ከሚለው ከሼይኽ ኤልያስ አህመድ መፀሀፍ የተወሰደ!

https://t.me/islamictrueth
2.0K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ