Get Mystery Box with random crypto!

ኢስላማዊ እውነታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamictrueth — ኢስላማዊ እውነታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamictrueth — ኢስላማዊ እውነታ
የሰርጥ አድራሻ: @islamictrueth
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.31K
የሰርጥ መግለጫ

ኢስላማዊ እውነታዎችን የምንገልፅበትና የምናብራራበት ቻላል!

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2022-07-17 08:30:02
1.2K views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:28:56 ኃጢያትህ እንደ ባህር አረፋ ቢሆንም...

አቡ ሁረይራ(ረዲየላሁ አንሁ) እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

«ከያንዳንዱ ሶላት በኋላ 33 ጊዜ ሱብሓነሏህ፣ 33 ጊዜ አልሐምዱሊላህ፣ 33 ጊዜ አሏሁ አክበር ያለ ሰው ይህ 99 ነው። መቶኛ ደግሞ ላኢላሀ ኢለሏሁ ወሕደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር ያለ ኃጢያቱ እንደ ባህር አረፋ ቢሆንም ይማርለታል።» [ሙስሊም 597]

https://t.me/islamictrueth
1.1K views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 15:48:27 ረሱል(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለብሰው ያለበሱ ሴቶች ወደፊት ይመጣሉ ያሏቸዉ ምን አይነት ልብስ ለባሾች ናቸዉ?

https://t.me/islamictrueth
1.3K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 15:48:13
1.2K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 09:53:17
1.3K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 09:53:11 የሀምሌ ወር የአዲስ አበባና አካባቢዋ የሶላት ወቅቶች

إِنَّ الصَّلَاةَ كَانَتْ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ كِتَابًا مَّوْقُوتًا

ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡ [4:103]

https://t.me/islamictrueth
1.2K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 09:51:21 የፍጥረታት አለቃ ናቸዉ!

https://t.me/islamictrueth
1.4K views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 09:51:16
1.4K views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 17:59:51 በካእባ ጌታ እምላለዉ ሚስትህ ሂጃብ ለብሳ ባለመዉጣቷ አላህ ፊት ትጠየቃለህ!

https://t.me/islamictrueth
1.6K views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 17:59:38
1.6K views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ