Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia2 — Inspire Ethiopia 🇪🇹 I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia2 — Inspire Ethiopia 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia2
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.35K
የሰርጥ መግለጫ

Fan page of inspire ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-10-30 10:08:28 ዋጋህ አይቀንስም!

የትኛውም ገንዘብ ቢተጣጠፍ ወይ ቢጨማድ ወይ ቢረገጥ ዋጋው እንደማይቀንስ እኛም በከባድ ፈተና ብንፈተን ከባድ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙንም ዋጋችን መቼም እንደማይቀንስ መርሳት የለብንም!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
4.4K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 13:03:44 #የተግባር_ስልጠና እና #የስራ_ዕድል_ፈጠራ ተጠቃሚ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ዝርዝር መረጃውን ይመልከቱ

https://t.me/+RkaZWpMuJNE2ODBk
https://t.me/+RkaZWpMuJNE2ODBk
5.0K viewsedited  10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 12:46:38 ሁሉም ለምክንያት ነው !

አንዳንዴ የማይታሰቡ አጋጣሚዎች ህይወታችን ላይ ይከሰታሉ ! እንዴ ምንድነው እየሆነ ያለው የምንልበት ግዜ ይኖር ይሆናል ግን ደግሞ ነገሮች ሁሉ የሚከሰቱት ለበጎ ነው እንደውም ካለፉ በኋላ ከማይታሰብ ችግር እንዳስመለጡን እናውቃለን ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን ጥበቃው ከእኛ ጋር ነው!  ስለዚህ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ግራ ቢያጋባህ የሆነ መልካም ነገር እየተደረገልህ እንደሆነ አስብ ! ከኛ በላይ ለኛ ያለ ፈጣሪ አለ!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
4.9K views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 10:16:04 እንደ አሸናፊ አስብ!

ሰው ምንድነው ቢሉ ደጋግሞ ያሰበውን ነው ይባላል፤ ስለዚህ ለማን ብለህ ነው አብዝተህ የጎደለህን ከሰው ያሳነሰህን የምታስበው?!

በቃ ተዓምር መስራት እንደምትችል ባንተ ምክንያት መጀመሪያ የራስህ ከዛ የቤተሰቦችህ ህይወት እንደሚቀየር አስብ እሱን እውነት ለማድረግ የምትችለው ጥግ ድረስ ጣር የቀረውን ለፈጣሪ ተወው!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
4.9K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 07:59:01 ትላንት አልፏል!

ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ ምክንያት 'ድሮ' የሚባል ላጠፋሀቸው ጥፋቶች ሁሉ መቀበሪያ ጉድጓድ ለማዘጋጀት ነው። ታዲያ እዛ የመቃብር ስፍራ ምን ታረጋለህ ወዳጄ? ለምን ስለትላንት እያሰብክ ራስህን ታስጨንቃለህ?! ወዳጄ አሁንን መኖር ጀምር! አጠገብህ ያለውን በረከት እይና ተመስገን በል፤ ተደሰት!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
5.8K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 07:57:19 እምቢ ማለት ጀምር!
@inspire_ethiopia2
5.2K views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 19:04:49 በፍቅር ማሸነፍ!

ሰዎችን ሁሉ አሳምናለው ካልክ ከድካም ውጪ ምንም አታተርፍም፤ ዝቅ ማለት ካለብህ ዝቅ ትላለህ፣ ያንን ጊዜ አጎንብሰህ ማለፍ ካለብህ አጎንብሰህ ታልፋለህ።

አንዳንዴ ታሪክ የምትሰራው በማሸነፍ ብቻ አይደለም፤ ለፍቅር ስትል ዋጋ በመክፈልና በመሸነፍም ነው። ይሄን የምታደርገው ለጊዜው ተሸንፈህ ለዘላለም ለማሸነፍ ነው!

ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
5.7K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 19:03:59 ደስተኛ መሆን አለብህ!

አንዳንዴ በጣም ከባድ ችግር የመሰለህ ነገር አስቂኝ ሆኖ ቁጭ ይላል፤ በዚህ ምድር ለመኖር የቀረህ 1 ሳምንት ብቻ  ነው ቢባል የትኛው ሰው ነው የኑሮ ውድነት የሚያሳስበው? የትኛው ሰው ነው የፍቅረኛው ስልክ አለማንሳት የሚያበሳጨው? ያለህን አጭር ጊዜ እንዴት አጣጥመህ እንደምታልፈው ታስባለህ እንጂ በፍፁም አተክዝም።

አየህ ወዳጄ አሁንም የቀረህ እድሜ ስንት እንደሆነ አታውቀውም፤ ተኝተህ ማደርህን እንኳን እርግጠኛ አይደለህም! ስለዚህ ለማን ብለህ ነው የምታዝነው? በፈጣሪህ እመን ከዛ የምትችለውን ሞክር የቀረውን ለነገ ተወው!

ገራሚ ምሽት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
5.2K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 19:03:09 የተለየ ጥረት ያስፈልግሀል!

ታሪክ መስራት ከፈለክ አብዛኛው ሰው የማያደርገውን ማድረግ አለብህ፤ ሌላው ሲተኛ አንተ ትነሳለህ፣ ሌላው ጊዜውን በከንቱ ነገር ሲያጠፋ አንተ ራስህ ላይ እና ስራህ ላይ ታጠፋለህ፣ ሌላው ገንዘብ ሲያጠፋ አንተ ታስቀምጣለህ፣ ሌላው ወደ ፈጣሪው ለመቅረብና ፀሎት ለማድረስ ጊዜ ሲያጣ አንተ ይበልጥ በመንፈሳዊነትህ ትጠነክራለህ!

ወዳጄ የተለየ ነገር ከፈለክ የተለየ ጥረት ያስፈልግሀል፤ ደስ የሚለው ምን ማድረግ እንዳለብህ አውቀህ መንገዱን ጀምረሀል፤ ማን እንደሆንክ ለራስህ ሳታሳየው ማቆም የለም!

አስደናቂ ምሽት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
4.6K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 19:02:36
ማስታወቂያ
Advertisements

Samsung Galaxy A13
Storage : 64 GB
Ram : 4
Battry : 5000 mAh
Price : 16,000 birr
Samsung Galaxy A23 5G
Storage : 64 Gb
Ram : 4
Battery : 5000 mAh
Price : 19000 birr
Samsung Galaxy A33 5G
Storage : 128 GB
Ram : 6 GB
Battery : 5000 mAh
Price : 27,000 birr
Samsung Galaxy A53 5G
Storage : 128 GB
Ram : 8 GB
Battery : 5000 mAh
Price : 30,000 birr

ኦርጅናል ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ
Join channel
@sukbeslke
ወይም ይደውሉ ይዘዙን
+251910524079
+251910524079
4.4K views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ