Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia2 — Inspire Ethiopia 🇪🇹 I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia2 — Inspire Ethiopia 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia2
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.35K
የሰርጥ መግለጫ

Fan page of inspire ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-07-06 09:20:05 ራስህን ጠይቅ !

ሰዎች አስቀየሙኝ ብለህ ብዙ ከመናደድህ በፊት እስቲ ቆም ብለህ ራስህን ጠይቅ ሰዎች ነው ያስቀየሙህ ወይስ የኔን ህግ ሁሉም ሰው ማክበር አለበት የሚለው የውስጥ ድምፅህ ነው ያስቀየመህ ?

አብዛኛውን ጊዜ የሚያናደን ነገር ሰዎች በኛ ህግ መመራት አለባቸው ብለን ስለምንጠብቅ እና ሰዎች አሻፈረኝ ስለሚሉ ነው ።

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
8.7K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 14:56:11 ዛሬን ዋጋ ክፈል!

ሁላችንም የምንፈልገው ጣፋጭ ህይወት አለ፤ ግን ምኞት ሆኖ እንዳይቀር ምን እያደረግን ነው? በቃ ልዩነቱ እዚህ ጋር ነው!

ዛሬ ዋጋ ካልከፈልክ ነገ አዲስ ነገር አይኖርም፤ መዋኘት ትፈልጋለህ ግን መርጠብ የማትፈልግ ከሆነ የሚዋኙ እያየህ ስትቀና ትኖራለህ! ንቃ ወዳጄ!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
9.3K views11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ