Get Mystery Box with random crypto!

Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)
የሰርጥ አድራሻ: @habeshatender
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.63K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ጣቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ያገኛሉ፡፡
(ሁሉንም ለማግኘት www.habeshatender.com ይጎብኙ!)
አድራሻ: አ.አ አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ. 405 አ.አ ቦሌ መንገድ ከደንበል ህንጻ ፊት ለፊት
በ 0988199649 / 0960160215 ይደውሉልን

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-09-20 11:23:53 መምሪያው የተለያዩ መድኃኒቶች ፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶች ፣ ለበሽታ መከላከል የሚያገለግሉ መድኃኒቶች ፣ Medical supplies እና የጥርስ ቀሳቁሶችን እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለማከናወን ይፈልጋል
-----------------
Deadline: 2022-10-04 (መስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:00 ሰዓ)
-----------------------------------------------------------

የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወይም ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ነክተው ይፃፉልን! t.me/habeshatenders
2.2K views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 11:23:24 Invitation for consultancy service to conduct the Feasibility Study and Detailed Design of the Integrated Pulp and Paper Producing Plant in Oromia Regional State, Ethiopia
-----------------
Deadline: 2022-10-11 (until 11, October 2022 )
-----------------------------------------------------------

የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወይም ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ነክተው ይፃፉልን! t.me/habeshatenders
1.9K views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 11:22:18 ሆስፒታሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የደንብ ልብሶችን ፣ መድሃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
-----------------
Deadline: 2022-10-04 (16ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት)
-----------------------------------------------------------

የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወይም ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ነክተው ይፃፉልን! t.me/habeshatenders
1.9K views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 11:10:38 ድርጅቱ የተለያዩ ያገለገሉ አነስተኛ የጭነት መኪና (Pickup) እና የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
-----------------
Deadline: 2022-10-02 ( በአስራ አምስት ቀናት)
-----------------------------------------------------------

የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወይም ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ነክተው ይፃፉልን! t.me/habeshatenders
2.0K views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 11:10:28 ድርጅቱ ተሽከርካሪ ፒካፕ ቶዮታ ደብል ጋቢና KuN25L-PRMDH ሞዴል የ2010 ስሪት የሆነውን ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
-----------------
Deadline: 2022-09-23 (ባሉት ተከታታይ ሰባት (7) ቀናት )
-----------------------------------------------------------

የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወይም ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ነክተው ይፃፉልን! t.me/habeshatenders
2.0K views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 18:15:52
ጽ/ቤቱ የተለያዩ ስራዎችን ደረጃቸው GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Deadline: በሃያ ስድስተኛው የስራ ቀን (2022-10-06)


ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=220001

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ሁሉንም የግንባታ ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatendercon

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ( 0960160215 ) ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ሁሉንም የግንባታ ጨረታ ከድረ-ገፃችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Construction%20and%20Construction%20Machinery

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
3.1K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 17:44:05 ድርጅቱ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ያገለገሉ 14 መኪናዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
-----------------
Deadline: 2022-10-05 ( መስከረም 25 ቀን 2015 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት)
-----------------------------------------------------------

የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወይም ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ነክተው ይፃፉልን! t.me/habeshatenders
2.3K views14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 17:43:26 በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1 የቤ.ቁ 295 የሆነው ቤት ይዞታ ስፋት 191 ካ.ሜ. ያለው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 692,000 መሆኑ ታውቆ ህዳር 5 ቀን 2015 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል።

Deadline: ህዳር 5 ቀን 2015 ዓ.ም (2022-01-14)


አዲስ ዘመን እሁድ ነሀሴ 29 ቀን 2014 ዓ . ም

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት አቶ አሰጋኸኝ ዘውዴ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኢሳያስ ስዩም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 289715 በ9/6/2013 ዓ.ም. እነ 283930 በ10/5/2013 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1 የቤ.ቁ 295 የሆነው ቤት ይዞታ ስፋት 191 ካ.ሜ. በይዞታ ልዩ መ/ኮድ AA00003100898 በዘውዴ ይማም እና በተዋበች አ/ጊዮርጊስ ስም የተመዘገበ ሆኖ ያለው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 692,000 (ስድስት መቶ ዘጠና ሁለት ሺ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ህዳር 5 ቀን 2015 ዓ. ም. በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ በ4 ፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል። የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧ ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3:30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ C.PO ማስያዝ ይኖርበታል ። ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬከቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት


ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
2.6K views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-14 17:13:10
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1 የቤ.ቁ 295 የሆነው ቤት ይዞታ ስፋት 191 ካ.ሜ. ያለው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 692,000 መሆኑ ታውቆ ህዳር 5 ቀን 2015 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል።

Deadline: ህዳር 5 ቀን 2015 ዓ.ም (2022-01-14)

( !!! በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/habeshatender ይመልከቱ !!!)

[FREE! ነፃ ጨረታ!] የቤቶችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=219445

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome


ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

በጨረታ የሚሸጡ ቤቶችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=House+and+Building+Foreclosure

ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
4.1K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 18:29:26
DIPLOMATIC CAR FOR SALE TOYOTA LAND CRUISER PRADO

Deadline: 19th September 2022 at noon.

( !!!የመኪናዎቹ አይነቱ እንጂ ትክክለኛው አይደለም!!!)

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=219930

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
3.9K views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ