Get Mystery Box with random crypto!

Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)
የሰርጥ አድራሻ: @habeshatender
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.63K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ጣቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ያገኛሉ፡፡
(ሁሉንም ለማግኘት www.habeshatender.com ይጎብኙ!)
አድራሻ: አ.አ አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ. 405 አ.አ ቦሌ መንገድ ከደንበል ህንጻ ፊት ለፊት
በ 0988199649 / 0960160215 ይደውሉልን

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-07-21 11:02:29
አዲስ!! New!!

ሐበሻ ቴሌ | Habesha Tele

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሰሩ የማማከር ስራዎችን (consultancy) ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

https://t.me/habeshatenderconsult

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
4.9K views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 11:00:03 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned a photo
08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 10:59:54 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned a photo
07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 10:54:16
2.1K views07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 10:15:19
4.5K views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 08:45:06 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ቆሞ የሚገኝ የሠ/ቁ/ኮድ 3-44561 አ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 እና የሠ/ቁ/ኮድ 3-44562 አ.አ የሆነ መኪና የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Deadline: ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓም (2022-08-05)


አዲስ ዘመን ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ . ም

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት እነ አቶ ደጀኔ ቢሰጠኝ እና በፍ/ባለዕዳ ኢትዮ ዳንሻ የጥበቃ አገልግሎት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/88378 በ02/06/2014 ዓ.ም እና በ28/06/2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት

1ኛ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ቶኩማ የመኪና ማቆሚያ ግቢ ቆሞ የሚገኝ የሠ/ቁ/ኮድ 3-44561 አ.አ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር) የስም ማዛወሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 9 ፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

2ኛ በዚሁ ክ/ከተማ የሚገኝ የሠ/ቁ/ኮድ 3-44562 አ.አ የሆነ መኪና የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር) የስም ማዛወሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ/ ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 9 ፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንh በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኢ. ፌ. ዴ. ሪ ጠቅላይ ፍ/ ቤት የፌዴራል ፍ/ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት


ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender
3.2K views05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 08:40:30
3.2K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 12:22:22
5.6K views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 11:46:22 በሀድያ ዞን የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለሚያሰራ የቀድሞ የዶርሚተሪ አገልግሎት የነበረው ህንጻ እድሳት ሥራ ደረጃቸው BC-6/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆነ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Deadline: 10-07-2022 (21ኛ ተከታታይ ቀናት)


አዲስ ዘመን ሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ . ም

የጨረታ ማስታወቂያ

በሀድያ ዞን የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለሚያሰራ የቀድሞ የዶርሚተሪ አገልግሎት የነበረው ህንጻ እድሳት ሥራ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈለጋል፡፡

በዚሁ መሠረት

ደረጃቸው BC-6/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆነ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት (ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት የግብር ክፋይነት ምዝገባ ምስhር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የጨረታ ሰነዱን ከኮሴጁ ግዥ ፋ/ን/ አስተዳደር ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 20ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 500 / አምሰት መቶ/ ብር በመከፈል በለፈቃዱ ወይም ሕጋዊ ተወካይ አንድ ኮፒ የሰነድ ማስረጃ በማስያዝ መግዛትደችላል፡
. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በአሰሪው መ/ቤት ስ ም /50,000/ ሃምሳ ሺ ብር/ በባን የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያስተመሰረተ ባንክ ዋስትና /unconditional bank guarantee letter/ ከፋይናንሻስ ሰነድ ጋር በፖስታ በሰም አሽጎና ማህተም በማድረግ ፈርመው ማቅረብ አለባቸው:፡
ተጫራቾቾ አስፈላጊውን ዕቃና ሠራተኞች አቅርቦ ሥራውን የሚሰራበት የፋይናንሻል ፕሮፖዛል ኦሪጂናል በሁለት ፎቶ ግራፍ ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያ ሰነዶቾን ለየ ብቻ በስም በታሸ ፖስታ በማድረግ እንዲሁ አራቱን ሰነዶች በሌላ አንድ ማጠቃልያ ፖስታ በስም አሽጐና ኘሮጀክቱን ስም ጠቅሶ የቴhኒካሌ ፕሮፖዛል አንድ ኦሪጂናል ሁለት ፎቶ ግራፍ ከኮፒ ሰነደች እንዲሁም ኦሪጂናል ቴከኒካል ሀሣብ የያዘ ሰነድ (Bidder Certification of Compliance) ለብቻ በስም በታሸገ ፖስታ በማድረግ አራቱን የቴ ሰነዶች በሌላ ማጠቃለያ ፖስታ በሰም አሽጐ ሁለቱንም የቴክኒካል እንዲሁም የፋይናንሺያል ፖስታዎች በአንድ ማጠቃልያ ፖስታ በማድረግ የፕሮጀክቱን ስም ጠቅሶ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እ ስከ 21 ኛ ተከታታ ቀናት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በእጅ የተሞሉ ሰነ ዶች ማቅረብ ከጨረታው ድድር ውጭ ያደርጋል:: የአገልግሎት ዋጋው በሰነድ ላይ በተዘጋጀው ቦታ በአሀዝና በፊደል መሞላት ይኖርባቸዋል፡፡ ኦሪጅናል የቴከኔካል ሃሳብ የያዘ ሰነድ (Bidder Certification of Compliance) መጠይቆቹ (ባዶቦታዎች) ላይ ማስፈረምና ማህተም ብቻ አድርጎ መመለስ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
ተጫራቾቾ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጅ ግዥ ፋይ/ን/አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 21 ኛ ቀን የሥራ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ አሰሪው መሥ/ ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የሠሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰበያ፦ አዲሱ የተሻሻለው (ደ/ብ/ብ/ሕ//መንግስት የግዢ መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናል:: ማንኛውም ተጫራች ከወቅቱ ገበያ ዋጋ በታች ያቀረበ እንደሆነ አሰሪው መ/ቤት ውል ለመግባት አይገደድም :: እያንዳንዱ ሕንፃ ከዚህ በፊት የነበረውን አርቴቸራልና ስትራቸራል ይዘት ሙሉ በሙሉ ጠብቆ በበቂ ክህሎት ማደስ የሚችል መሆን አለበት

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046-555-26-50 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሆሳዕና መምህራን ት/ት ኮሌጅ

ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
3.6K views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 11:33:01
3.5K views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ