Get Mystery Box with random crypto!

Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)
የሰርጥ አድራሻ: @habeshatender
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.63K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ጣቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ያገኛሉ፡፡
(ሁሉንም ለማግኘት www.habeshatender.com ይጎብኙ!)
አድራሻ: አ.አ አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ. 405 አ.አ ቦሌ መንገድ ከደንበል ህንጻ ፊት ለፊት
በ 0988199649 / 0960160215 ይደውሉልን

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-12-07 10:00:53 ድርጅቱ ያገለገሉ አቶዝ እና መለስተኛ የጭነት ቦንጎ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Deadline: ታህሳስ 4 ቀን 2015 ከጠዋቱ 3:00 (2022-12-13)

አዲስ ዘመን ረቡዕ ህዳር 21 ቀን 2015 ዓ . ም

ያገለገሉ መኪኖች ሽያጭ ጨረታ

ኢትዮ ሴራሚክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ ያገለገሉ አቶዝ እና መለስተኛ የጭነት ቦንጎ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ለጨረታ የቀረቡትን መኪኖች ቀጨኔ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ 250 ሜትር ላይ በሚገኘው ኢትዮ ሴራሚክስ ቅርንጫፍ መጋዘን ግቢ ውስጥ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ3:00 እስከ 6:30 ከሰአት 8:00 እስከ 11:00 እና ቅዳሜ ጠዋት ከ3:00 እስከ 6:00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ መመልከት ይችላሉ።
ጨረታው ማክሰኞ ታህሳስ 4 ቀን 2015 ከጠዋቱ 3:00 በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።
ተጫራቾች የመወዳደሪያውን ሰነድ ከህዳር 22 ቀን 2015 ጀምሮ ፒያሳ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ አጠገብ ከሚገኘው የድርጅቱ የሽያጭ ማዕከል በብር 100 ( አንድ መቶ ) መግዛት ይችላሉ።
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የድርጀቱ አድራሻ ፒያሳ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አጠገብ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0960 36 70 42/0966 26 98 68 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ኢትዮ ሴራሚክስ ኃላ/ የተ/ የግ ማህበር


ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.4K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 09:58:24
ድርጅቱ ያገለገሉ አቶዝ እና መለስተኛ የጭነት ቦንጎ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Deadline: ታህሳስ 4 ቀን 2015 ከጠዋቱ 3:00 (2022-12-13)

(የመኪናዎቹ አይነቱ እንጂ ትክክለኛው አይደለም)

[FREE! ነፃ ጨረታ!] ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
https://t.me/habeshatender/1147

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.4K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 11:01:14
አዲስ!! New!!

ሐበሻ ቴሌ | Habesha Tele

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎችን ጨረታ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

https://t.me/habeshatenderbms

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
962 views08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 11:00:43
አዲስ!! New!!

ሐበሻ ቴሌ | Habesha Tele

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም የቢሮ ዕቃዎችን ጨረታ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

https://t.me/habeshatenderofficeitems

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
951 views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 10:59:12 አዲስ ዘመን እሁድ ህዳር 18 ቀን 2015 ዓ . ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ኮማንዶና አየር ወለድ ማ/ ማዕከል ግ/ ጨ 002/2015

በሀገር መከላከያ ሚ/ር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል በማዕከሉ ውስጥ፡- ቢሮና መፀዳጃ ቤትን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን ያካተተ ዘመናዊ አንፊ ቲያትር በመረጠው ዲዛይን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ
የቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
ተወዳዳሪ ድርጅት ከደረጃ 3 እስከ 6 ሲሆን ደረጃው ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተሰጠ መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ መሆን አለበት፡፡
አሸናፊ ድርጅት አሸናፊ ሆኑ ሲገለፅለት ከማሰልጠኛ ማዕከሉ ጋር ውል በመግባት የግንባታ ዕቃዎችን እራሱ በማቅረብ በፍጥነት ስራውን ማስጀመር የሚችል መሆን አለበት
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 525.000.00/ አምስት መቶ ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በኮማንዶና አየር ወለድ ማ/ማዕከል ስም በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ብላቴ በሚገኘው በኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕክል ድረስ በመምጣት ማየት ይችላል፡፡
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ አስራ አንደኛው ቀን ከቀኑ 8:30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:40 ብላቴ በሚገኘው የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ቢሮ ውስጥ በሚገኘው ሚኒ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ አስራ አንደኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ይከፈታል።
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 23 የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
ማሰልጠኛ ማዕከሉ ጨረታውን የሚገመግመው የቴክኒክ እና የዋጋ ሰነድ ለየብቻ ሲሆን ተጫራቾች የመገምገሚያ ነጥቦቹ የሚይዙትን ክብደት ከጨረታ ሰነድ ላይ በግልፅ ማየት ይችላሉ፡፡
ማሰልጠኛ ማዕከሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 228 00 33 የውስጥ መስመር 131 ፋክስ ቁጥር 046 228 00 08

የኮማንዶ እና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል


ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
715 views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 10:53:00
የኮማንዶ እና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ማዕከሉ ውስጥ ቢሮና መፀዳጃ ቤትን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን ያካተተ ዘመናዊ አንፊ ቲያትር በመረጠው ዲዛይን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Deadline: አስራ አንደኛው ቀን ከቀኑ 8:30 (2022-12-07)

[FREE! ነፃ ጨረታ!] ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=225773

ሁሉንም የግንባታ ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatendercon

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ( 0960160215 ) ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ሁሉንም የግንባታ ጨረታ ከድረ-ገፃችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Construction%20and%20Construction%20Machinery

አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
748 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 10:47:28 አዲስ ዘመን ሰኞ ህዳር 12 ቀን 2015 ዓ . ም

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍርድ ባለመብት እነ አቶ ግርማ ለማ ኢብሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ወሰኔ ወርዶፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጕዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 89903 በ21/4/2012 ዓ.ም እና በመ/ቁ 76607 በ19/2/2012 ዓ.ም በ7/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአቃቂ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ውስጥ የሚገኝ ይዞታ ስፋት በአካል 748 ካ/ሜ እና ካርታ 572 ካሬ ሜትር ሆኖ በዚሁ ይዞታ እና በይዞታው ላይ የስፋት ቤቶች የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 108,382 58 አንድ መቶ ስምንት ሺ ሦስት መቶ ሰሚኒያ ሁለት ሺ ከሃምሳ ስምንት ሳንቲም/ ቤቱ ካርታ hፍለ ከተማው ጽ/ቤት ውስጥ ተዘጋጅቶላቸው ነገ ግን ውጪ ሆኖ በእጃቸው ላይ ያልደረሰ መሆኑን እና ይዞታው ስፋቱ 748/ካ/ሜትር ሲሆን ካርታውም 572 ካ/ሜትር መሆኑ ይዞታው መንገድ ጥናት 52 ካ/ሜ የሚቆርጠው ሆኖ ትራንዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል ሆኑ ታውቆ ጥር 19 ቀን 2015 ዓ. ም በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ በ8 ፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬhቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት ሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚርጧቸው ሦስት የሥራ ቀናት በፌ/ፍ/ ቤቶች ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጎብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ዜኛውን በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ማያዝ ይኖርበታል። ከ1/4 ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ ሐራጁ ጎድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልጻለን።

በኢ. ፌ. ዴ. ሪ ጠቅላይ ፍ/ ቤት ፌዲራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት


ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
786 views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 10:23:25
በአቃቂ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ውስጥ የሚገኝ ይዞታ ስፋት በአካል 748 ካ/ሜ እና ካርታ 572 ካሬ ሜትር የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 108,382 58 መሆኑ ታውቆ ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል።

Deadline: ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም (2023-01-27)

[FREE! ነፃ ጨረታ!] የቤቶችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=225292

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome


ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ ቤቶችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=House+and+Building+Foreclosure

አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.1K views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 19:16:39
ኮድ 5 የሆኑ ታክስ የተከፈለባቸው ያገለገሉ በቁጥር 4 /አራት/ የመስክ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታማስታወቂያ (ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ባለ ስምንት ቀመጫ፣ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ሎንግ ቤዝ ባለአስራ ሁለት መቀመጫ፣ አንድ ኒሳን ቴራኖ ላንድ ክሩዘር ባለስምንት መቀመጫ፣ አንድ ቺንግ ቻንግ |ቻይና| ባለ ስምንት መቀመጫ) አራቱንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Deadline: ህዳር 23 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ 4፡00 (2022-12-02)

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=225301

የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
433 views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 19:06:25 በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የሚገኙ ንብረቶች የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 138,500 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የሚገኝ የሠ/ቁ/ኮድ2 51… አ/አ የሆነ መኪና የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 150,000 እና የሠ/ቁ/ኮድ 2-16… አ/አ የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 80,000 መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 26 ቀን 2015 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል።


-----------------
Deadline: 2023-01-04 (ታህሳስ 26 ቀን 2015 ዓ.ም )
-----------------------------------------------------------

የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወይም ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ነክተው ይፃፉልን! t.me/habeshatenders
1.3K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ