Get Mystery Box with random crypto!

Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)
የሰርጥ አድራሻ: @habeshatender
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.63K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ጣቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ያገኛሉ፡፡
(ሁሉንም ለማግኘት www.habeshatender.com ይጎብኙ!)
አድራሻ: አ.አ አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ. 405 አ.አ ቦሌ መንገድ ከደንበል ህንጻ ፊት ለፊት
በ 0988199649 / 0960160215 ይደውሉልን

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-11-23 20:43:01 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned «ያገለገሉ የባንኩን ተሽከርካሪዎች በ video ለማየት በtiktok https://vm.tiktok.com/ZMFHF1N4m/ ይመልከቱ»
17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 20:42:56 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned «መኪናዎቹን በ video ለማየት በtiktok https://vm.tiktok.com/ZMFPaNUka/ ይመልከቱ»
17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 09:58:57 ያገለገሉ የባንኩን ተሽከርካሪዎች በ video ለማየት በtiktok https://vm.tiktok.com/ZMFHF1N4m/ ይመልከቱ
1.2K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 16:53:38
ባንኩ ያገለገሉ የባንኩ ተሽከርካሪዎች (Ford Everest፣ Chevrolet Aveo፣ Mazda Pick up፣ Ford Pick up፣Suzuki motorcycles፣ Yamaha motorcycles) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Deadline: ህዳር 28 ቀን 2015 (2022-12-07)

***ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ ነው

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=225170

በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
780 views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 00:39:13 3ቱን UD የደረቅ ጭነት ተሳቢ መኪናዎቹን በ video ለማየት በtiktok https://vm.tiktok.com/ZMFaSK3xs/ ይመልከቱ
1.9K views21:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 14:38:36
2.6K views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 18:37:11 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned «መኪናዎቹን በ video ለማየት በtiktok https://vm.tiktok.com/ZMFPaNUka/ ይመልከቱ»
15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 18:33:03 አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ . ም

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት አቶ መንገሻ ደጉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እናኑ በላይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉ ዳይ የፌ ዴ ራል ከፍተኛ ፍ / ቤት በመ / ቁጥር/98151 በ15/03/2013 ዓ.ም. እና በኮ/መ/ቁ/81428 በ27/3/2011 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 1273 የሆነው ቤት በቁ/ኮ/ቀ/የማ/ን/መ/306/11284/00 የተመዘገበ ካርታ ያለው የቦታው ስፋት 281 ካ.ሜ. የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 480,000(አራት መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር ) ሆኖ የትራዛክሽን ታ ክ ስ ገ ዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ታህሳ ስ 10 ቀን 2015 ዓ. ም. በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 8 ፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

የሐራጁ ሽያጭ የ ሚካሄደው በፌ ዴ ራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ¼ ኛን በባን ክ በተረጋገጠ CPO ማ ስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት።

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታ ክ ስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬ ክ ቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

በፌ ዴ ራ ል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አ ፈጻጸም ዳ ይ ሬክቶሬት



ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
2.8K views15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 18:24:42
ጽ/ቤቱ ሊያሰራ ላቀደው የተለያዩ ተቋም የግንባታ እና የጥገና ስራዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Deadline: በ16 (አስራ ስድስተኛው) ቀን (2022-11-23)

ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=224238

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ሁሉንም የግንባታ ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatendercon

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ( 0960160215 ) ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ሁሉንም የግንባታ ጨረታ ከድረ-ገፃችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Construction%20and%20Construction%20Machinery

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
2.3K views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 18:23:03
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር … የሆነው ቤት ካርታ ያለው የቦታው ስፋት 281 ካ.ሜ. የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 480,000 መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 10 ቀን 2015 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል።

Deadline: ታህሳስ 10 ቀን 2015 ዓ.ም. (2022-12-19)


[FREE! ነፃ ጨረታ!] የቤቶችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=224262

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት
https://t.me/habeshatender/363

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ ቤቶችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=House+and+Building+Foreclosure

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
2.3K views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ