Get Mystery Box with random crypto!

Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)
የሰርጥ አድራሻ: @habeshatender
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.63K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ጣቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ያገኛሉ፡፡
(ሁሉንም ለማግኘት www.habeshatender.com ይጎብኙ!)
አድራሻ: አ.አ አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ. 405 አ.አ ቦሌ መንገድ ከደንበል ህንጻ ፊት ለፊት
በ 0988199649 / 0960160215 ይደውሉልን

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-02-08 22:46:59
በአዲስ ክ/ከተማ ክ/ከተማ በቀድሞው ቀበሌ 19/20 የቤት ቁጥር 252 ጠቅላላ የቦታው ስፋት 844 ካ.ሜ . ካርታ ያለው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 247,973.24 መሆኑ ታውቆ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ. ም. የቤት ቁሳቁሶች በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Deadline: የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም. (2023-03-08)

[FREE! ነፃ ጨረታ!] የቤቶችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=231148

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ ቤቶችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=House+and+Building+Foreclosure

ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
2.4K views19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 10:26:38 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned a photo
07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 00:14:55
ቡና ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ እና በጥሩ ይዞታ ያላቸው 14 ተሽከርካሪዎች (Chevrolet Aveo፣ 2 Hyundai i10፣ 2 Renault Duster፣ Nissan Pick-up፣ Toyota Avanza፣ 7 Hyundai Grand i10) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Deadline: ጥር 26 ቀን 2015 ጠዋት 4፡00 ሰዓት (2023-02-03)

( ***ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ ነው)

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=230308

የጨረታ ሰነድ ለማዘዝ
http://www.habeshatender.com/m/viewbidoc.php?ref=230308

በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

የመጀመሪያውን የመኪናዎቹን ጨረታ በ video ለማየት በtiktok https://vm.tiktok.com/ZMFPaNUka/ ይመልከቱ

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565  ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
4.6K views21:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 23:55:02
ድርጅቱ የሲቪል የግንባታ ሥራ ለኮንስትራክሽን ስራዎች ደረጃ BC/GC-6 ወይም BC/GC-7 የሆኑ ሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Deadline: 07/6/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት (February 14, 2023)

ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=230466

የጨረታ ሰነድ ለማዘዝ
http://www.habeshatender.com/m/viewbidoc.php?ref=230466

ሁሉንም የግንባታ ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatendercon

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

ሁሉንም የግንባታ ጨረታ ከድረ-ገፃችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Construction%20and%20Construction%20Machinery

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
3.9K views20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 11:01:25
ኬር ኢትዮጵያ ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ 40 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባለቡት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Deadline: የካቲት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 6 ፡30

***ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ ነው

[FREE! ነፃ ጨረታ!] ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=230029

የጨረታ ሰነድ ለማዘዝ
http://www.habeshatender.com/m/viewbidoc.php?ref=230029

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ጨረታዎችን በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
6.0K views08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 11:49:56
መ/ቤቱ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ 144 ተሸከርካሪዎች ፣ ሞተር ሳይክሎች ፣ ጎማዎች ባትሪዎች ፣ አሮጌ የተሸከርካሪ አካሎች ፣ አዲስና ያገለገሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Deadline: ጥር 24 ቀን 2015 ዓ. ም

*ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ ነው

[FREE! ነፃ ጨረታ!] ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=229395

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት
https://t.me/habeshatender/363

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
2.3K views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 22:17:51 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned a photo
19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 14:39:17 ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ (የአገር መከላከያ ሚ / ር የመከላከያ ንብረት ማስወገድ ኮሚቴ )

Deadline: ታህሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 (2022-12-21)

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ . ም

ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ

ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ

በአገር መከላከያ ሚ / ር የመከላከያ ንብረት ማስወገድ ኮሚቴ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል።

ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከህዳር 27 ቀን 2015 ዓ . ም . እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2015 ዓ . ም . ባሉት ቀናቶች ከጠዋቱ 3 ፡ 00 እስከ 10 ፡ 00 ሰዓት ድረስ በኢፌዲሪ አገር መከላከያ ሚ / ር አዲስ አበባ ምድር ኃይል ግቢ ፋይናንስ ስራ አመራር ዘርፍ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 01 በመገኘት የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ለመሸጥ የተቀመጠውን የጨረታ መነሻ ዋጋ 20 በመቶ (20%) Ministry of National Defense Property Sales Saving Account/ አገር መከላከያ ሚኒስቴር ንብረት ሽያጭ ማጠራቀሚያ ስም የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ ብቻ ተሞልቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ከህዳር 27 ቀን 2015 ዓ . ም እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2015 ዓ . ም . ባሉት ቀናቶች የሚሸጡትን ተሽከርካሪዎች ኮፈን ተከፍቶ ስለሚቆይ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3 ፡ 00 እስከ 10 ፡ 00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎቹን ደ / ዘይት ( ቢሾፍቱ ) አውቶሞቲቭ ካምፕ ጀርባ በመሄድ ሙያተኛ ይዞ መመልከት ይቻላል።
ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ ብቻ ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ፣ ስማቸውን ክ / ከተማ፣ወረዳ የቤት ቁጥርና ስልከ ቁጥራቸውን በመግለፅና በመፈረም ማቅረብ አለባቸው።
ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
ጨረታው ታህሳስ 12 ቀን 2015 ዓ . ም . ከጠዋቱ 4 ፡ 00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የሁሉም ተሽከርካሪዎች ጨረታ ምድር ኃይል ግቢ ፋይናንስ ስራ አመራር ዘርፍ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 01 ይከፈታል።
አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው ከከፈሉ በኋላ ተሽከርካሪውን በ 20 የስራ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው።
የስም ማዛወሪያ ወጪዎች ሙሉ በሙሉ በገዥው ይሸፈናል።
መ / ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡ _ አድራሻ አዲስ አበባ ምድር ኃይል ግቢ ፋይናንስ ስራ አመራር ዘርፍ
ስልክ ቁጥር፡ - 011 372 2860/ 011 372 2887 መደወል ይቻላል።

የአገር መከላከያ ሚ / ር የመከላከያ ንብረት ማስወገድ ኮሚቴ

ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
739 views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 10:48:37
ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ (የአገር መከላከያ ሚ / ር የመከላከያ ንብረት ማስወገድ ኮሚቴ )

Deadline: ታህሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 (2022-12-21)

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=226348

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.4K views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 10:14:27
አዲስ!! New!!

ሐበሻ ቴሌ | Habesha Tele

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም የብረታብረት ጨረታዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

https://t.me/habeshatendermetal

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.6K viewsedited  07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ