Get Mystery Box with random crypto!

Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)
የሰርጥ አድራሻ: @habeshatender
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.63K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ጣቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ያገኛሉ፡፡
(ሁሉንም ለማግኘት www.habeshatender.com ይጎብኙ!)
አድራሻ: አ.አ አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ. 405 አ.አ ቦሌ መንገድ ከደንበል ህንጻ ፊት ለፊት
በ 0988199649 / 0960160215 ይደውሉልን

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-11-14 18:03:09 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned «መኪናዎቹን በ video ለማየት በtiktok https://vm.tiktok.com/ZMFPaNUka/ ይመልከቱ»
15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 20:39:06 መኪናዎቹን በ video ለማየት በtiktok https://vm.tiktok.com/ZMFPaNUka/ ይመልከቱ
1.9K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 18:33:52
1.5K views15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 18:32:51
ባንኩ 31ተሽከርካሪዎች (Chevrole Aveo፣ Hyundai Getz፣ Renault Logan፣ Hyundai i10፣ Renault Duster፣ Nissan Pick-up፣ Toyota Avanza፣ Hyundai Grand i10) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Deadline: ኅዳር 15 ቀን 2015 ጠዋት 4፡00 ሰዓት (2022-11-24)

( ***ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ ነው)

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=224132

በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.5K views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 10:19:19
ባንኩ ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Deadline: ህዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም. (2022-11-24)

( !!!የመኪናዎቹ አይነቱ እንጂ ትክክለኛው አይደለም!!!)

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=223930

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.6K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 10:07:55
ድርጅቱ የተለያዩ የህትመት ሰነዶች ለማሳተም የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል

Deadline: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት (22-11-2022)

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም የህትመት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderpromotion

ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=223368

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ( 0960160215 ) ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0118436943 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ሁሉንም የህትመት ጨረታዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Printing%20and%20Publishing.

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.5K views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 10:02:50 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned a photo
07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 10:02:32 Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) pinned a photo
07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 16:07:23
ባንኩ 2 ፎርድ ሬንጀር ባለ ሁለት ጋቢና መኪና በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Deadline: ህዳር 20 ቀን 2015 ዓ.ም (2022-11-29)

( !!!የመኪናዎቹ አይነቱ እንጂ ትክክለኛው አይደለም: ትክክለኛ ፎቶግራፍ እንደደረስን https://t.me/habeshatender የምንለጥፍ ይሆናል!!!)

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=223896

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
437 views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 11:27:35 ያገለገለ ሆንዳ መኪናን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁልጭ የወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት)

Deadline: ሰባተኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት (2022-11-10)

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ . ም

ያገለገለ ሆንዳ መኪናን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁልጭ የወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት አንድ ያገለገለ ሆንዳ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት እንዲሳተፉ ድርጅቱ ይጋብዛል።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪዮም 2ኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቢሮአችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 -11፡00 ሰዓት በመምጣት መግዛትና መኪናውን ማየት ይችላሉ።
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባለው ሰባተኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ 4 ፡ 00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ በ 5 ፡ 00 ሰዓት ላይ በዝግ ጨረታ ይከፈታል።
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,000,000.00 ሲሆን ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋውን 10% በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የጨረታ አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ንብረቱን በራሱ ወጪና ኃላፊነት ማንሣት ይኖርበታል።
ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪዮም ሕንፃ 2 ኛ ፎቅ

ስልክ፡ +251 93 388 4838 ወይም +251 91 382 9572

ቁልጭ የወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት

ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.2K views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ