Get Mystery Box with random crypto!

Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshatender — Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)
የሰርጥ አድራሻ: @habeshatender
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.63K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ጣቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን ያገኛሉ፡፡
(ሁሉንም ለማግኘት www.habeshatender.com ይጎብኙ!)
አድራሻ: አ.አ አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ. 405 አ.አ ቦሌ መንገድ ከደንበል ህንጻ ፊት ለፊት
በ 0988199649 / 0960160215 ይደውሉልን

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-11-05 11:21:38
ያገለገለ ሆንዳ መኪናን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁልጭ የወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት)

Deadline: ሰባተኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት (2022-11-10)

[FREE! ነፃ ጨረታ!] ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=223858

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.1K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 10:56:24 ጽ/ቤቱ ደረጃ 8 የሆነና የብቃት ማረጋገጫ ያለው 1.40 ሜትር × 4 ሜትር ላይ በቅጥር ግቢ ውስጥ የሚያርፍ የሴትና የወንዶች ሽንት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Deadline: ጥቅምት 30 ቀን 2015 (2022-11-09)

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ . ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የስኳር ሕመም ማህበር ዋና ጽ/ቤት ደረጃ 8 የሆነና የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያደሰ፣ቲን ያለው፣ ግብር የከፈለ፣ የብቃት ማረጋገጫ ያለው 1.40 ሜትር × 4 ሜትር ላይ በቅጥር ግቢ ውስጥ የሚያርፍ የሴትና የወንዶች ሽንት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

መረጃውን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ኦሪጅናሉን እና አንድ ኮፒ በመያዝ ከጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት በሚቆየው የጨረታ ጊዜ፤ ቦሌ በስካይ ላይት ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝው ዋና ቢሯችን በአካል በመቅረብ አስፈላጊውን መረጃ መውሰድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

የኢትጵያ ስኳር ህመም ማህበር

ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.1K views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 10:50:31
ጽ/ቤቱ ደረጃ 8 የሆነና የብቃት ማረጋገጫ ያለው 1.40 ሜትር × 4 ሜትር ላይ በቅጥር ግቢ ውስጥ የሚያርፍ የሴትና የወንዶች ሽንት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Deadline: ጥቅምት 30 ቀን 2015 (2022-11-09)

[FREE! ነፃ ጨረታ!] ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=223868

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ሁሉንም የግንባታ ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatendercon

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ( 0960160215 ) ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ሁሉንም የግንባታ ጨረታ ከድረ-ገፃችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Construction%20and%20Construction%20Machinery

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.1K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 10:24:20 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኝ 521 ካ.ሜ. ካርታ ያለው የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 517,080 መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል።

Deadline: ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ.ም (2022-12-23)

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 22 ቀን 2015 ዓ . ም

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብርሃኔ ወርዶፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ስለወንድም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/167943 በ24/10/2013 ዓ.ም. በኮ/መ/ቁ/172865 በ26/11/2013 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኝ 521 ካ.ሜ. ካርታ ያለው የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 517,080 (አምስት መቶ አስራ ሰባት ሺህ ሰማኒያ ብር) የትራንዛክሽን ታhስ ዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ. ም. በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 5 ፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል። የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ¼ ኛውን በባንክ በተረጋጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

በፌ/ ፍ/ ቤቶች ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን በየቀኑ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ
http://www.habeshatender.com

በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/habeshatender

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.2K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 10:19:21
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኝ 521 ካ.ሜ. ካርታ ያለው የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 517,080 መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል።

Deadline: ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ.ም (2022-12-23)

[FREE! ነፃ ጨረታ!] የቤቶችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፤ ሌሎች ጨረታዎችን ለማግኘት ይመዝገቡ!
http://www.habeshatender.com/m/freehabeshatender.php?ref=223696

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የቤት እና የመኪና ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ ቤቶችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=House+and+Building+Foreclosure

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.4K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 10:50:16
ተቋሙ ተሸከርካሪዎች (JIN BEI ሚኒባስ (350,000)፣ DX(60,000)፣ IVECO(300,000)፣ ተሳቢ(150,000)፣ ሰዋንጀንግ(100,000))ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Deadline: 13/3/2015 (2022-11-22)

(ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ ነው እንደደረስን የምንለጥፍ ይሆናል)

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=223736

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apkdownload.php?file=habeshatender.apk

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
1.4K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 09:30:47
3.2K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 09:47:50
ያገለገሉ ተሸርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች ግልፅ ጨረታ (SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL)

Deadline: ጥቅምት 25 ቀን 2015 ዓ/ም 10:00 (2022-10-31)

***ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ ነው https://t.me/habeshatender

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=222544

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
6.4K views06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 13:34:37
The Embassy Would Like To sell Toyota Landcruiser V8 GX

Deadline: 6th of October 2022

(የመኪናዎቹ አይነቱ እንጂ ትክክለኛው አይደለም!)

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=220469

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
https://t.me/habeshatender/363

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይንኩት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ነጻ እና ሁሉንም ጨረታዎች በቀላሉ ለመከታተል አፕልኬሽኑን አውርደው ይጠቀሙ።
ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይንኩት

http://www.habeshatender.com/m/apk.php

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ
2.0K views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 11:28:33 ማህበሩ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ G+5 ሆቴል ለማስገንባት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
-----------------
Deadline: 2022-10-09 (በ22ኛው ቀን በ3:30 ሰዓት )
-----------------------------------------------------------

የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወይም ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ነክተው ይፃፉልን! t.me/habeshatenders
2.4K views08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ