Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @fasilsc
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.69K
የሰርጥ መግለጫ

የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ
The oldest and most popular Fasil Kenema Sport Club was established in 1960. This legendary Emperors Club has been around for 55 years.
🔴 ለአስተያየት @FASILKFCBOT

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 58

2022-09-22 21:25:36
#ፋሲል_ከነማ ከቴዎድሮስ ጌትነት ጋር ተለያይቷል..

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ኃይሉ ነጋሽን በዋና አሰልጣኝነት ሀላፊነት ቡድኑን ከሰጠ በኋላ ለ2015 የውድድር አመት
በዝውውር መስኮቱ የጫዋቾቹን ውል በማደስ አዲስ ተጫዋቾችንም ያስፈረመ ሲሆን ከክለባችን ጋር ውላቸውን ከጨረሱ ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል።

በፋሲል ከነማ በርካታ አመታትን በማሳለፍ ከብሔዊ ሊግ ወደ ሱፐር ሊግ ብሎም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በመቀላቀል የሊጉን ዋንጫ ካነሱት የቡድን ስብስብ ውስጥ አንድ አካል የነበረው ግብ ጠባቂ ቴዎድሮስ ጌትነት ከክለባችን ጋር ቆይታውን በማጠናቀቁ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል።

#ቴዎድሮስ_ጌትነት በሄድክበት ሁሉ መልካም ጊዜ እንድታሳልፍ እንመኛለን!!

#እናመሰግናለን!!

#More_than_a_club

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
3.7K viewsedited  18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 11:11:21
እንኳን ለአዲሱ አመት እንዲሁም ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ እያልን #ማስታወቂያ_ማሰራት_ለምትፈልጉ......

ምርት እና አገልግሎቶ ማስተዋወቅ
ይፈልጋሉ?

የንግድ ስራ ወይም የተለያዩ የቢዝነስ ስራዎች የምትሰሩ በአጭር ጊዜ ምረቶን መሸጥ ይፈልጋሉ?

ማንኛውንም ነገር እንዲተዋወቅሎ ይፈልጋሉ?
➠ የስራ ማስታወቂያ
➠ ሽያጭ
➠ ድርጅት
➠ Events
በተመጣጣኝ ዋጋ በዚህ ታዋቂ ቻናል ማስተዋወቅ ምትፈልጉ አሁኑኑ ያናግሩን
@FASILKFCBOT
4.2K viewsedited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 19:56:16
. #የአቋም መፈትሻ ጨዋታ
. INT..FRIENDLY

. ፋሲል ከነማ ሞደርን
. Fasil Kenema SC Vs Modern FC

እሁድ መስከረም 15/2015
.Sunday 25 September 2022

9:00 AM

አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም
. Fasiledes Stadium Gondar

ድል ለአፄዎቹ!!


#More_than_a_club


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

FASILS
4.4K viewsedited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 18:48:38
#እኔ_በተግባር_ፋሲልን_እደግፋለሁ! #እርስዎስ?

የመታወቂያ ንቅናቄው በፋሲል ከነማ ኮቺንግ ስታፍ፣ በተጫዋቾች እና በደጋፊ ማህበሩ አመራሮች ተጀምሯል። እርሶም ይቀላቀሉ!!

የፋሲል ከነማ ቤተሰቦች መታወቂያ በማውጣት እና የግል አሻራዎን በማኖር ፋሲልን በተግባር ይደግፉ!

የፋሲል የመታወቂያ ንቅናቄ ከመስከረም እስከ መስከረም!!

@FASILSC
4.1K views15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 16:29:56
#አፄዎቹ_ልምምዳቸውን_ጀምረዋል!

የአሸናፊነት ምልክት የአይበገሬነት ስነ-ልቦና ባለቤቶች አፄዎቹ በመናገሻ ከተማቸው የመጀመሪያውን ልምምዳቸውን በደጋፊዎቻቸው ፊት ጀምረዋል።

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
4.1K views13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 13:00:46
አፄዎቹ ዝግጅታቸውን በአፄ ፋሲለደስ ስታድየም ያደርጋሉ

ክለባችን በታላቋ ጎንደር ፋሲለደስ ስቴዲየም የቅደመ ውድድር ዝግጅትና የወዳጅነት ጭዋታ ሊያደርግ ውድ ልጆቻችን ጎንደር ከተማ ገብተዋል

አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም
ጥላ ፎቅ
ቋራ
ምንትዋብ
ዞብል
በቀይና ነኝ ይደምቃል

@FASILSC
4.1K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 10:46:00
አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ከጎፈሬ ስፖርት ኢቨንት ጋ በመተባበር እሁድ ከተማችን ትደምቃለች

ቋራ አልናፈቃችሁም

@FASILSC
4.1K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 10:42:28
#አፄዎቹ ዛሬ መስከረም 11/2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ልምምዳቸውን በአፄ ፋሲለደስ ስቴዲየም ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ያደርጋሉ።

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ የ2015 ዓ.ም ቅድመ ዝግጅታቸውን በጎንደር እንደሚያካሂዱም ታውቋል።

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
3.9K views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 18:09:33
#እንቁጣጣሽ
እንኳን ለ2015 ዓ.ም አዲስዓመት በሰላም አደረሳችሁ


ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውለደ ኢትዮጵያውያን፣ የተወዳዳችሁ የስፖርት ክለባችን የስራ አመራር ቦርድ አባላት ፣ የኮችንግ ስታፍ አባላት፣ ውድ ተጫዋቾቻችን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ የክለባችን እንቁና ብርቱ ደጋፊዎች ለመላው የሀገራችን ስፖርት አፍፋሪዎች እና የስፖርቱ ቤተሰቦች ብሎም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ የ2015 ዓ.ም ተሳታፊ ክለቦች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የስኬት እና የደስታ ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን።

የዘንድሮ አመት የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ጅማሮ ደስ ይላል አጠናክረን የተሻለ ውጤት ማምጣት አለብን የ2015 ዓ.ም
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግም ጠንክረን በመጫወት አስፈሪነታችን ማስቀጠል አለብን
ዘንድሮ ቡድናችን ከተመሰረተ 55ኛ ዓመት ይገኛል በተለያዩ ፕሮግራም የሚታሰብ ይሆናል።

የስኬት ዘመን ያድርግልን



የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር!

@FASILSC
804 viewsedited  15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 18:09:08
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታ !

ተጠናቀቀ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 አል ሂላል
ቸርነት ጉግሳ 9' አብዱል ራዉፍ 80'
ቸርነት ጉግሳ 30'

@FASILS
791 viewsedited  15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ