Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @fasilsc
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.69K
የሰርጥ መግለጫ

የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ
The oldest and most popular Fasil Kenema Sport Club was established in 1960. This legendary Emperors Club has been around for 55 years.
🔴 ለአስተያየት @FASILKFCBOT

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 57

2022-09-25 15:16:44 ተስፋ ነጋሽ ኦ የማይመታ ኳስ
2.8K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 15:16:44 ጀምሯል
2.7K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 15:16:44 ጭዋታዉ በሞርዳን ይጀመራል
2.7K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 15:16:43 ተጫዋቾች ወደ ሜዳ ገብተዋል ጭዋታዉ ሊጀምር ነዉ
2.7K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 15:16:43 የሞርዳን ስፖርት ክለብ የፋሲል ግንብ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
2.7K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 00:28:46
#55_ዓመታትን_በንግስና

የኡጋንዳው ሞደርን እግር ኳስ ክለብ ነገ እሁድ የፋሲልን 55ኛ ዓመት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በማስመልከት የፕሮፌሽናል የወዳጅነት ጨዋታ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የሚያየርጉት ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ በሰላም ወደ ከተማችን ሲገቡ በፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

@FASILSC
142 views21:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 00:24:00
የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች በሜዳቸው እና ከሜዳ ውጭ እንዲሁም በልምምድ ጊዜ የሚያደርጓቸው ማሊያዎች!!

የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር የደጋፊዎች ማሊያ ጎንደር በመሸጥ ላይ ይገኛል ይግዙ ክለብዎን ይደግፉ!!

ዲዛይን ላደረጉልን ተመስገን ተዋቸው እና ወንድሙ እያዩ በክለባችን ስም እናመሰግናለን!!

@FASILSC
161 views21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 16:45:11
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ከዩጋንዳው ሞደርን እግርኳስ ክለብ ጋር የወዳጅነት አቋም መፈተሻ ጨዋታውን ነገ እሁድ 9:00 ሰዓት ላይ በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የሚያደርግ ሲሆን ደጋፊዎች በስታዲየም ተገኝተው ክለባቸውን እንዲደግፉ ተመቻችቷል።
የመግቢያ በሮች ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ ለተመልካች ክፍት ይሆናሉ።

መልካም ጨዋታ!!

. #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
2.8K views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 22:56:31 ሁላችንም ካሳሁን ሀብቴ ( ጎንደር ) የሚለውን ይምረጡ

ውድድሩን እንዲያሸንፍ ሀላችንም ድምፅ እንስጠው
670 viewsedited  19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 22:54:24
ከመጀመሪያ ዙር ምድብ 1 ተወዳዳሪዎች እነማንን ወደ ቀጣይ ዙር አልፈው ማየት ትፈልጋላቹ?
Anonymous Poll
27%
ናትናኤል አባይ (ባህር-ዳር)
2%
ፍቅር ታደለ (አዲስ አበባ)
2%
ዳዊት አለሙ (አዳማ)
2%
ቸርነት ኃይሉ (ሸዋሮቢት)
19%
ትንሳኤ ስለሺ(አዲስ አበባ)
7%
ዳግም ከበደ (አዳማ)
4%
ወንድማገኝ ሙሉጌታ (ወሊሶ)
30%
ካሳሁን ሀብቴ (ጎንደር)
3%
መኩ (ጎጃም)
6%
ፀደንያ ሲሳይ (አዲስ አበባ)
2.5K voters678 views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ