Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @fasilsc
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.69K
የሰርጥ መግለጫ

የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ
The oldest and most popular Fasil Kenema Sport Club was established in 1960. This legendary Emperors Club has been around for 55 years.
🔴 ለአስተያየት @FASILKFCBOT

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 56

2022-09-27 15:54:49
. #የአቋም_መፈተሻ_ጨዋታ

. ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማ

ዛሬ ማክሰኞ መስከረም 17/2015

9:00

ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

ድል ለአፄዎቹ!!

. #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
792 views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 13:40:11
በድጋሚ እንኳን አደረሰን አደረሳቹህ

የከርሞ ሰው ይበለን ሀገራችን ፈጣሪ በጥበቡ ይጠባቃት።

@FASILSC
1.6K views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 07:39:08
#እንጎሮጎባሽ

ዓላማው ክለባችን መደገፍ የሆነው የደጋፊዎቻችን የሆያሆዬ ጭፈራ በስኬት ተጠናቋል። በራሳችሁ ተነሳሽነት ክለባችን ለመደገፍ ያደረጋችሁት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነውና ልትመሰገኑ ይገባል።

አስገራሚ ድባብን የተላበሰው የሆያሆዬ ጭፈራ በሰዓት ምክንያት የታሰበውን ያህል የተፈለገው ቤት መድረስ ባይቻልም መድረስ ከተቻለባቸው ደጋፊዎቻችን አስደሳች ሽልማቶችን ማግኘት ተችሏል።

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


#More_than_a_club


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
197 views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 07:39:07
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመስቀል በዓል እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!!

መልካም የደመራ በዓል!!


#More_than_a_club


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
187 viewsedited  04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 21:41:45
የመመስቀል በዓል ዋዜማ በጎንደር

@FASILSC
1.9K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 21:04:26
እንጎሮጎባሽ!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ተጫዋቾች እና የቡድን አባለት ደጋፊዎቹ እና ለስፖርቱ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል አደረሰን! አደረሳችሁ!



#More_than_a_club


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
2.2K viewsedited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 18:11:51
የፋሲል ከነማን 55ኛ ዓመት ምስረታ አስመልክቶ በጎንደር ከተማ ፋሲል ከነማ ከሞደርን እግር ኳስ ክለብ የወዳጅነት ጨዋታ ተካሂዷል ።

የጨዋታው ውጤት ፋሲል ከነማ 0-1 ሞደርን ተጠናቋል፡፡
1.5K views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 16:35:01
የፋሲል ከነማን 55ኛ ዓመት ምስረታ አስመልክቶ የወዳጅነት ጨዋታ


65' ፋሲል ከነማ 0-1 ሞደርን
            
             47' ካሶዚ ኒኮላስ
2.8K views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 16:15:57
የፋሲል ከነማን 55ኛ ዓመት ምስረታ አስመልክቶ ጎንደር ላይ የወዳጅነት ጨዋታ በመከናወን ላይ ይገኛል።

እረፍት

ፋሲል ከነማ 0-0 ሞደርን
2.8K views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 15:46:00
የፋሲል ከነማን 55ኛ ዓመት ምስረታ አስመልክቶ ጎንደር ላይ የወዳጅነት ጨዋታ በመከናከን ላይ ይገኛል።

25' ፋሲል ከነማ 0-0 ሞደርን
2.7K views12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ