የፋሲል ከነማን 55ኛ ዓመት ምስረታ አስመልክቶ በጎንደር ከተማ ፋሲል ከነማ ከሞደርን እግር ኳስ ክለብ የወዳጅነት ጨዋታ ተካሂዷል ። የጨዋታው ውጤት ፋሲል ከነማ 0-1 ሞደርን ተጠናቋል፡፡ 1.5K views15:11