Get Mystery Box with random crypto!

#እንጎሮጎባሽ ዓላማው ክለባችን መደገፍ የሆነው የደጋፊዎቻችን የሆያሆዬ ጭፈራ በስኬት ተጠናቋል | ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#እንጎሮጎባሽ

ዓላማው ክለባችን መደገፍ የሆነው የደጋፊዎቻችን የሆያሆዬ ጭፈራ በስኬት ተጠናቋል። በራሳችሁ ተነሳሽነት ክለባችን ለመደገፍ ያደረጋችሁት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነውና ልትመሰገኑ ይገባል።

አስገራሚ ድባብን የተላበሰው የሆያሆዬ ጭፈራ በሰዓት ምክንያት የታሰበውን ያህል የተፈለገው ቤት መድረስ ባይቻልም መድረስ ከተቻለባቸው ደጋፊዎቻችን አስደሳች ሽልማቶችን ማግኘት ተችሏል።

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


#More_than_a_club


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC