#አፄዎቹ ዛሬ መስከረም 11/2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ልምምዳቸውን በአፄ ፋሲለደስ ስቴዲየም ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ያደርጋሉ። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ የ2015 ዓ.ም ቅድመ ዝግጅታቸውን በጎንደር እንደሚያካሂዱም ታውቋል። #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው @FASILSC 3.9K views07:42