Get Mystery Box with random crypto!

#ፋሲል_ከነማ ከቴዎድሮስ ጌትነት ጋር ተለያይቷል.. ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ኃይሉ ነጋሽን በዋ | ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#ፋሲል_ከነማ ከቴዎድሮስ ጌትነት ጋር ተለያይቷል..

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ኃይሉ ነጋሽን በዋና አሰልጣኝነት ሀላፊነት ቡድኑን ከሰጠ በኋላ ለ2015 የውድድር አመት
በዝውውር መስኮቱ የጫዋቾቹን ውል በማደስ አዲስ ተጫዋቾችንም ያስፈረመ ሲሆን ከክለባችን ጋር ውላቸውን ከጨረሱ ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል።

በፋሲል ከነማ በርካታ አመታትን በማሳለፍ ከብሔዊ ሊግ ወደ ሱፐር ሊግ ብሎም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በመቀላቀል የሊጉን ዋንጫ ካነሱት የቡድን ስብስብ ውስጥ አንድ አካል የነበረው ግብ ጠባቂ ቴዎድሮስ ጌትነት ከክለባችን ጋር ቆይታውን በማጠናቀቁ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል።

#ቴዎድሮስ_ጌትነት በሄድክበት ሁሉ መልካም ጊዜ እንድታሳልፍ እንመኛለን!!

#እናመሰግናለን!!

#More_than_a_club

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC