Get Mystery Box with random crypto!

#እኔ_በተግባር_ፋሲልን_እደግፋለሁ! #እርስዎስ? የመታወቂያ ንቅናቄው በፋሲል ከነማ ኮቺንግ | ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#እኔ_በተግባር_ፋሲልን_እደግፋለሁ! #እርስዎስ?

የመታወቂያ ንቅናቄው በፋሲል ከነማ ኮቺንግ ስታፍ፣ በተጫዋቾች እና በደጋፊ ማህበሩ አመራሮች ተጀምሯል። እርሶም ይቀላቀሉ!!

የፋሲል ከነማ ቤተሰቦች መታወቂያ በማውጣት እና የግል አሻራዎን በማኖር ፋሲልን በተግባር ይደግፉ!

የፋሲል የመታወቂያ ንቅናቄ ከመስከረም እስከ መስከረም!!

@FASILSC