Get Mystery Box with random crypto!

𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️ 𝗙
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️
የሰርጥ አድራሻ: @fana_televisions
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.32K
የሰርጥ መግለጫ

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.
For more updates please visit
https://t.me/fana_televisions
#ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን
ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT
https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 88

2022-08-31 21:30:49 በራያ ግንባር ህወሃት ጉራ ወርቄን ለመያዝ እና ለመበቀል ቀን ሙሉ እስከዚች ሰዓት ድረስ ያስገባው ሀይል ሲመናመንበት ተጨማሪ ሀይል እያስገባ ሲያስፈጅ ውሏል።
የወርቄ ጀግኖች ብዙ መስዋዕትነት ከፍለዋል። በገቡባቸው መንደሮች ግን የበቀል እርምጃ ወስደዋል፣ ቤቶች አቃጥለዋል።
ዋና አላማቸው የሀራን መስመር መቆጣጠር ነው።
በዚህ ግንባር ትግርኛም አማርኛም የማይናገሩ ዜጎች ጭምር ተማርከዋል ብለውኛል።
በቆቦ ራማ ኪዳነምህረት አንድ ትልቅ የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ቄሶችን ገድለዋል።

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.2K views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:12:57
እንደህዝብ መጣሁ ላለህ ወራሪ መልሱ እንደዚህ ህዝባዊ ሆኖ መግጠም ነው።ወልቃይቴው እየተመመ ነው።
ወሎ፣ጎንደር፣ጎጃም ፣ሸዋ አንድ ሆኖ ከመመከት ውጭ ምርጫ የለም
ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.3K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:09:02 በወልቃይት በኩል ጦርነቱ በሁለት ግንባር ነው በሁመራ በበረከት በሚባል ቦታ እና በሽሬ አቅጣጫ ነው። በሽሬ በኩል እስካሁን አንድ የህወሓት ምሽግ ተሰብሯል። በበረከት በሚባለው ቦታ ከሱዳን የሚገኙ የህወሓት ታጣቂዎች የጀመሩት ነው። ይሄ ቦታ ባለፈው ተደጋጋሚ ትንኮሳ ሲያደርጉት የነበረ ነው። በአዳዐርቃይ ግንባር ጥምር ጦሩ በተጠንቀቅ ላይ ነው።

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.3K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:26:46 ሰበር ዜና

በዋግ ኽምራ ዞን በዝቋላ ወረዳ ስር የነበረና ጁንታው ይተማመንበት የነበረው የቅዳሚት ማዕከል ምሽግ በጥምር ሃይሉ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: በዚህም ምክንያት ጁንታው ወደ አብርገሌ ከተማ እየሸሸ ነው አብርገሌ ማለት ለሰቆጣ 65 ኪሎ ሜትር ይርቃል ለመቀሌ ደግሞ 45 ኪሎ ሜትር ይርቃል

እያመመው መጣ

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.8K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:40:10
የወልቃይት ጠገዴ ጥምር ጦር ወደ ግምባር እገሰገሰ ነዉ!

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
2.1K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:37:44
በቂ መሳሪያ ሳይሆን በቂ ሰው ስላለን ሕዝባዊ ማዕበል ችግር የለውም - የአሸባሪው ሕወሓት አፈቀላጤ ጌታቸው ረዳ የጭካኔ ጥግ

ሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
2.0K views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:36:20
በሰሜን ወሎ ዞን 30 ሺህ ሰዎች መፈናቀላቸውን ተመድ አስታወቀ

በኢትዮጵያ ዳግም በተቀሰቀሰው ውጊያ ሳቢያ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ተጠልለው የነበሩ 30 ሺህ ሰዎች ለሁለተኛ ጊዜ ለመፈናቀል መዳረጋቸውን የተመድ ቃል አቃባይ ስቴፈን ዱጃሪች ትላንት በሰጡት ዕለታዊ መግለጫቸው አስታውቀዋል።

በተመሳሳይ ሁኔታ በአፋር ክልል ካሉ ሶስት ወረዳዎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደተፈናቀሉ ሪፖርት እንደደረሰው የመንግስታቱ ድርጅት የገለፀ ሲሆን ይህም የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎቱን እንደጨመረው መጥቀሱን ኢትዮጵያን ኢንሳይደር ዘግቧል።


ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.9K views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:35:18
እንደህዝብ መጣሁ ላለህ ወራሪ መልሱ እንደዚህ ህዝባዊ ሆኖ መግጠም ነው።ወልቃይቴው እየተመመ ነው።
ወሎ፣ጎንደር፣ጎጃም ፣ሸዋ አንድ ሆኖ ከመመከት ውጭ ምርጫ የለም
ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.8K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:32:08
የትግራይ ጦር ዋና አዛዥ አቶ ታደሰ ወዴ ከተናገሩት
ነሐሴ 31 ቀን 2022 በደቡብ ግንባር የተከፈተብንን ጦርነት በመልሶ ማጥቃት ትልቅ ድሎችን አስመዝግበናል።
በግንባሩ ላይ ያደረግነው ድል እስካሁን ካስመዘገብናቸው ታላላቅ ድሎች አንዱ ነው።– ጠላት በሰቆጣ በኩል ወደ ሳምሬ ለመግባት አሁንም እየተዋጋ ነው።
የአብይ እና የኢሳያስ አፈወርቂ ጦር ሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይን ለመውረር ጦርነት ለመክፈት በዝግጅት ላይ ናቸው።
ያሰመርኩባቸውን ተመልከቱ በኢትዮጵያ ጦር የበላይነት የተያዘበት ግንባር ነው።
ታደሰ ወረደ ከዘላበደው ጉዳዩች ውስጥ አንዱ ሕዝባዊ ማዕበል ማሰለፉን "ሠራዊታችን የትግራይ ሕዝብን እንዲመስልን አድርገነዋል" በማለት ማመኑ ነው። የትግራይ ሕዝብ ሕፃን፣ ሴት፣ አዋቂ፣ ሽማግሌና አሮጊት ነው። እንግዲህ ታደሰ ከህፃን እስከ ሽማግሌና አሮጊት አሰልፈናል እያለን ነው። ይህም ውጊያው ዓለምአቀፍ የጦርነት ሕግጋትንና የጄኔቫ ኮንቬንሽንን የጣሰ አሰላለፍ መሆኑን የሚያሳይ ነው።


ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.9K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:31:42 ሰበር መረጃ ከአበርገሌ
ጀግናዉ መከላከያ ሰራዊታችን በፀመራ ግንባር በጁንታዉና ዉታፍ ነቃዮቹ ላይ እያሳረፈ ያለዉን ጡጫ በአካል ተገኝቼ አየሁ... ጠላት እግሬ አዉጭኝ እያለ ላለፉት ወርሃት ምናልባትም ለአንድ አመትና ከዚያ በላይ ይዟቸዉ የቆየዉን ገዥ መሬቶችና ምሽጎች ጥሎ ሲፍረጥጥ እድለኛ ሆኜ አየሁ።
መንግስተዓብ ታረቀኝ ከስፍራው


ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.9K views14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ