Get Mystery Box with random crypto!

𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️ 𝗙
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️
የሰርጥ አድራሻ: @fana_televisions
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.32K
የሰርጥ መግለጫ

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.
For more updates please visit
https://t.me/fana_televisions
#ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን
ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT
https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 87

2022-09-01 10:41:10
#Video

- በጦርነቱ የተማረኩት ህፃናት ልጆች ምን ይላሉ?

"... ለአንድ ባለስልጣን ተብሎ፣ ለአንድ ሰው ብሎ የሞተውን ሰው እናንተ አላያችሁም የሞተው እንደኔ ቢማረክ ጥሩ ነበር"

"... የትግራይ ህዝብ ይሄን ጁንታ አትመኑት ፣ አትውጡ"

"...አንድ የሀብታም ልጅ እኮ አታገኙም፣ የደሀው ልጅ ነው ፣ የደብረፂዮን ልጅ የለም፣ የጌታቸው ረዳ ልጅ የለም... የትግሬ የደሀ ልጅ ግን አለ፣ የሞተም አለ። የአለም ህዝብ ቢያየን ጥሩ ነው። ዝም ብሎ እየሞትን እያየን ነው"


ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.3K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:40:31 በአድዓርቃይ ከፍተኛ የሆነ ውጊያ ተጀምሯል።

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.3K views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:57:58
ጌታቸው ረዳ በአድያቦ በኩል ከፍተኛ ውጊያ መኖሩን ተናግሯል። ህወሃት ዛሬ ለሊት በአዲረመፅ፣ራማ እና በአዲጎሹ በመድፍ ትንኮሳ ማድረጉን ተከትሎ የኢትዮጵያ ጦር ሙሉ የማጥቃት እንቅስቃሴ ውስጥ ገብቷል።

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.4K views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:39:10 ወራሪዉ የትግራይ አሸባሪ መንጋ ኃይል ወልቃይት ጠገዴንና አከባቢውን ከ16 ዓመት ታዳጊ ጀምሮ እስከ 70 ዓመት አዛውንት የሆነ ማንኛውንም ትግራዋይ፤ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ህዝብን እንዲወር የክተት አዋጅ አውጇል።
=======ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ አየለ==========
ማንነታችን እንደ ወንጀል ተቆጥሮ የአማራ ተወላጅ የሆነ ሁሉ በየሄደበት እንደ ዶሮ አፍኖ በመሰወር፣ በመግደል፣ አካልን በማጉደል፣ ከሰማይ በታች ከመሬት በላይ አለ የሚባል ግፍ ሁሉ ተፈፅሞብናል። በሺዎች የሚቆጠሩ ታሪክ አዋቂዎች፣ ስለ ህዝብ መብት ተከራካሪ የሆኑትን የሀይማኖት አባቶችን የት እንደደረሱ ሳይታወቅ ደብዛቸው ጠፍቷል።
ስለሆነም በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እንዲሁም ሚሊሻና ሌሎች የፀጥታ አካላት ጥምር ተጋድሎ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማህበረሰብ ነፃ ወጥቷል። ይህ የትናንት አኩሪ ገድላችን ነው።

መላው የወልቃይት ጠገዴ አማራ ህዝብ ሆይ!!

ወራሪውና ተስፋፊው የትግራይ ኃይል ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ህልውናህን ሊያጠፋ ቆርጦ ተነስቷል። በመሆኑም በጠላት ዝግጅት መጠን ልክ በተጠንቀቅ እንድትቆም የወቅቱ አስገዳጅ ሁኔታ ሆኗል።

የተከበርከው የአማራ ህዝብ ሆይ!!

በህብረት፣ በአንድነት፣ በፅናት ስለታገልክ የስርዐት ለውጥ አምጥተኃል። ነፃነትም አግኝተኃል። ይሁን እንጂ ድጋሚ ህልውናህን ሊያጠፋ ከመላ ትግራይ የከተተ ወራሪ ኃይል በይፋ ጦርነት አውጆብኃል።

የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!!
የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ የትግራይ ተስፋፊ ኃይል ባወጀው ጦርነት ምክንያት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ገብቷል። ከአሁን በፊት የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ስቃዩ ስቃዬ፣ በደሉ በደሌ ነው ብለህ ከፍተኛ ዋጋ ከፍለኃል። ይህን የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ያደንቃል እውቅናም ይሰጣል። ኃብት ማፍራት ይሁን በህይወት መኖር መኖርም አገር ሲኖር ነውና፤ ይህንን አገር አጥፊ ወራሪ ቡድን ለመመከት በምናደርገው ተጋድሎ ከጎናችን እንድትቆም ጥሪያችን እናስተላልፋለን።

ይህንን የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ጥሪ ተቀብያለሁ የሚል ሁሉ የአንድ ወር ስንቅ በማዘጋጀት በየቤቱና በየቀበሌው ሆኖ ለምናቀርበው የፈጥነህ ድረስ ጥሪ ዝግጁ ሆኖ እንዲጠብቅ ሲል ኮሚቴው መልዕክቱን ያስተላልፋል።

''ከአማራነታችን ዝቅ የሚያደርገን ምድራዊ ኃይል የለም!!''

የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ አየለ

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.6K views05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:36:27
#ኤርትራ!

የኤየርትራ ጦር ዛሬ ጠዋት በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ አዲያቦ አካባቢ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጽሟል። የኤርትራ ጦር ወደ ጥቃት የገባው ህወሃት ባደረገው ትንኮሳ መሆኑ ታውቋል።

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.5K views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:31:37 በዛሬው የግንባር ውሎ ህወሓት ከፍተኛ ምት አርፎበታል። ወገን የጠላትን ምሽጎች በመስበር ወደ ትግራይ እየገሰገሰ ነው። በዚህም #በራያ ቆቦ 020 ቆላበላጎ መከላከያ እና ጥምር ጦር ቁጥጥር ስር ገብቷል

#በዋግ ልዩ ስሙ ፅፅሩን በወገን ቁጥጥር ስር ገብቷል።

#በዋግ ኽምራ ግንባር ዝቋላ ወረዳ ቀዳሚት የተባለውን ስትራቴጂክ ተራራን ወገን ተቆጣጥሯል።

#በሱዳን ድንበር በረከት አካባቢ በተደረገ ጦርነት ጠላት ከነበሩት አምስት ምሽጎች ውስጥ ሁለቱ በወገን ቁጥጥር ስር ገብቷል።

#በተመሳሳይ ወገን በነገው እለት አበርገሌን ሊቆጣጠር እንደሚችል ይገመታል።

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
975 views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:07:09 ከምሽቱ 2:00 ላይ ከአበርገሌ በሁለት ሲኖ ተጭነው ወደ ሌላ ግንባር ሊወሰዱ የነበሩ የህወሓት ታጣቂዎች በድሮን ተመተዋል።

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.1K views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:56:45
#OromiaRegion

" ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://oromia.ministry.et/#/home ላይ መመልከት ይችላሉ " - ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት ይችላሉ ብሏል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በኢንተርኔት የሚያዩበት አድራሻ ‘https://oromia.ministry.et/#/home መሆኑንም ቢሮው ገልጿል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መረጃ ፦

451 ሺሕ 21 ተማሪዎች ለፈተና ተመዝግበው 98 ነጥብ 3 በመቶ ፈተናውን ወስደዋል።

የ9ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ለወንዶች 50 በመቶ እና ለሴቶች 47 በመቶ ነው።

በአርብቶ አደር አካባቢ የ9ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ለወንዶች 47 % ለሴቶች 44 % ሲሆን ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ደግሞ ለወንዶች 44% እና ለሴቶች 41% ነው።

Credit : WMCC

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.1K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:56:44
#ነዳጅ

የመስከረም ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ያለምንም ለውጥ ይቀጥላል።

የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ብሏል።

ከነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረገው የነዳጅ ምርቶች ዋጋ የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ በነሐሴ ወር 2014 ዓ.ም እየተሸጠበት ባለው ዋጋ ያለምንም ለውጥ ይቀጥላል።

ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የታለመት የነዳጅ ድጎማ አሠራር በተመሳሳይ በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም እንደሚቀጥል ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.0K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:31:37 ሰበር መረጃ

ህውሃት ጦርነት ከከፈተባቸው ሶስት ግንባሮች በሁለቱ 7 የሽብር ቡድኑ አዋጊዎች መማረካቸው ታውቋል።2ቱ ዛሬ በአበርጌሌ 5 በራያ ግንባር ሲሆን በሰጡት ቃል መሰረት መሪ ተዋጊዎችን ወደየተከተሞቹ እንደላኩ አመልክተዋል።ሃሳባቸው ትክክል እንደሆነ ማረጋገጫው ዛሬ ብቻ ተሁለደሬ 8፣ኮምቦልቻ 19 ፣ደሴ 23፣የቡድኑ አባላት እንደሆኑ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ለሰዓታት በተደረገ ፍተሻ መያዛቸው ታውቋል።ከእነዚህ መካከል 6ቱ የጦር መሳሪያ ተቀብሮ የተቀመጠበትን ቦታ የሚያነለክት ካርታ ይዘው ተገኝተዋል።ራሳችሁን እና ሠፈራችሁን ጠብቁ


ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.2K views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ