Get Mystery Box with random crypto!

𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️ 𝗙
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_televisions — 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️
የሰርጥ አድራሻ: @fana_televisions
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.32K
የሰርጥ መግለጫ

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.
For more updates please visit
https://t.me/fana_televisions
#ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን
ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT
https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 84

2022-09-03 12:47:25
በባቲ በኩል ወደ መቀሌ እየተጓዘ ያለ የአለም ምግብ ፕሮግራም እርዳታ ነው።
ከባቲ በውስጥ መስመር የደረሰኝ


ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.7K viewsedited  09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 12:47:09
ጥንቃቄ ይደረግ
የምስራቅ አማራ ፋኖ ነኝ በማለት
ልብስ የለበሱ 4 የወራሪዉ ሀይል
ሰርጎ ገቦች፤ ወደ ግንባር እየሄድን ነዉ በማለት ጥቁሩን አስፋልት ይዘው ወደ ሰሜን ወሎ ሲጓዙ በአምባሰል ወረዳ #ጎልቦ ከሚባል አካባቢ በቁጥጥር ስር ዉለዋል ።

ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
1.6K viewsedited  09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:51:37
የተመታው የሕወሓት የመሣሪያ ማከማቻ ነው። ዒላማው ይሄ ነው። የዒላማው ርግጠኝነት ይህ ነው። ሌላው ሁሉ የሕወሓት ድራማ ነው።

የመስፍን ኢንጂነሪንግ ሼድ ነው። የመሣሪያ ማምረቻና ማከፋፈያ ነው። መሣሪያው አይቶ ለክቶ መጥኖ ነው የሚመታው። ለስሕተት ዕድል የለውም።

ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
340 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:51:21
የባለፈው የመቀሌው የመስፍን ኢንጅነሪንግ ምት ነው። በዚህ ጥንቃቄ በዚህ የኢላማ ደረጃ ነው የመሳሪያ ማምረቻና ማከማቻ የሆነው የመቀሌው መስፍን ኢንጅነሪንግ የሰማይ ንስሮቹ የቀለቧት።

የህወሃት ንፁሃን ተመቱ የሚለው ድራማ ውሸት... ከውሸትም የባሰ አይን ያወጣ ቅጥፈት ነው። ይኸው ማስረጃው።


ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
311 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:49:47 ራያ ግንባር

ከራያ ግንባር 1,500 ምርኮኞች ዛሬ ወደ ተዘጋጀላቸው ቦታ ተጓጉዘዋል።
የወራሪ ኃይሉን ከፊል ተዋጊውን ትናንት ሌሊቱን ወደ ሌላ ግንባር ማዘዋወሩ ታውቃል።
በወርቄ አቅጣጫ አሁንም ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
ግራካሶ ተራራን የሃይል ስምሪት ቦታ አድርገውታል
ወልዲያ ከተማ ሙሉ የባንክ አገልግሎት ተጀምሯል።


ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
318 views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:49:01
ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸው ተነገረ!

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ።የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ እንዳሉት፣ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው የኦነግ ሸኔ ቡድን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ፣ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በድምሩ የሦስት ባንኮችን መግቢያ በር እና ካዝና በመስበር ዘረፋ ፈጽመዋል ብለዋል።


ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
325 views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:48:25 ሁመራ በኩል ከግንባር ሸሽቶ ወደ ሱዳን ግዛት ዘልቆ የገባውን የሕወሃት ታጣቂዎችን የሱዳን መንግስት ትጥቅ እያስፈታ ለቀይመስቀል እያስረከበው ነው።
አሸባሪው ቡድን አሁን የቀረው ብቸኛ ግንባር በቋራ (ቲያ) ያለው ነው። ሱዳን ይሆንን እያደረገች ያለችው የሳምሪ ቡደን ለሱዳን አለመረጋጋት አንዱ እንቅፋት ሆኖብኛል በማላት ነው፡፡

ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
335 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 10:58:08 ዝቋላ
በዝቋላ አመናቁ በሚበል ቦታ ላይ የህወሓት ታጣቂዎች ለሊቱን ቆርጠው ገብተው ከፍተኛ ውጊያ ሲካሄድ አድሯል። ጥምር ጦሩ ይዟቸው የነበሩ ምሽጎችን መልሰው ይዘዋል።
አላማቸው የዝቋላን መንገድ ይዘው የአበርገሌውን ለመቁረጥ ያሰቡ ይመስላል ሲሉ ከአካባቢው ነዋሪዎች ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል።
አዲስ ነገር ካለ እመለሳለሁ።

ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
602 views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 10:30:22 በአዳርቃይ ግንባር የሶና ተራራ ምሽግ ተሰብሯል መኔ ወንበርጌ ነጻ ወጥታለች ወሊና ከተማ እና ዙሪያዉን በሙሉ በጥምር ጦሩ እጅ ገብቷል፡፡


ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
729 views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:33:41 መረጃ
በሁመራ የኢትዮ-ሱዳን ደንበር
ጥምር ጦሩ ሁሉንም ምሽጎች ሰባብሮ አካባቢውን ተቆጣጥሯል። ሸረሪማ ...ግዴማ ዙሪያ ... አዛዛ...ነጭ ድንጋይ ሽብርተኛ ቡድኑ ይንቀሳቀስባቸው የነበሩ አካባቢዎች ናቸው!!
አሁን በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
ትክክለኛ የቻና ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ
@fana_televisions

ሀሳብ  አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT ያድርሱን
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fana_televisions
@fana_televisions
909 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ