Get Mystery Box with random crypto!

Muslim ሙስሊም

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomuslim_1 — Muslim ሙስሊም M
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomuslim_1 — Muslim ሙስሊም
የሰርጥ አድራሻ: @ethiomuslim_1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 851

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-17 18:36:17
116 viewsAm First, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 10:05:30
መልካም ጁሙዓህ
112 viewsAm First, 07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 10:11:49 #ሕልምና_ከርሱ #ጋር #የተያያዙ_ነገሮች
#ክፍል_5

#ሐዲሥ 130 / 843

ጃቢር እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ “ከናንተ አንዳችሁ የሚጠላው ሕልም ካየ፥ በስተግራው በኩል ሦስት ጊዜ ይትፋ። ከሰይጣን ተንኮልም በአላህ ሦስት ጊዜ ይጠበቅ። ከነበረበት ጎኑ ዞሮም በሌላ ጎኑ ይተኛ።” (ሙስሊም)

ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች

1/ መጥፎ ሕልም ሲያዩ በስተግራ ጎን በኩል ሦስት ጊዜ መትፋት ይወደዳል።
2/ የተበኙበትን ቀይሮ በሌላ ጎን መተኛትም ይወደዳል።

ቴሌግራም
https://t.me/ethiomuslim_1
127 viewsAm First, 07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 10:11:47
111 viewsAm First, 07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 11:40:42 #ሕልምና_ከርሱ #ጋር #የተያያዙ_ነገሮች
#ክፍል_4

#ሐዲሥ 130 / 842

አቡ ቀታዳህ እንዳስተላለፉት ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፦ “በጎ ሕልም ከአላህ ናት፡፡ ቅዠት ደግሞ ከሰይጣን ነው። አንዳች የሚጠላውን ነገር በሕልሙ የተመለከተ ሰው በስተቀኙ በኩል ሦስት ጊዜ ምራቁን እትፍ ይበልና ከሰይጣን በአላህ ይጠበቅ። በእርግጥ ያያት ሕልም አትጎዳውም።” (ቡኻሪና ሙስሊም)

ከሐዲሡ የምንማረው ቁምነገር

► መጥፎ ሕልም ያየ በስተግራ በኩል ሦስት ጊዜ ምራቁን “እትፍ” ማለቱ ይወደዳል። ይህም ሰይጣንን ለማባረር ነው። ለርሱ ክብደትና ግምት አለመስጠትም ነው። ለፈጠረው ቅዠት ደግሞ ትኩረት አለመስጠት ነው። የሰይጣን ውስወሳ ምንም ቢሆን ያለ አላህ ፈቃድ ጉዳት አያስከትልም።
ቴሌግራም
https://t.me/ethiomuslim_1
122 viewsAm First, 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 11:40:41
103 viewsAm First, 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 13:16:33 Surah Fusilat (فصّلت), : 36

وَإِمَّا يَنزَغَنَّكَ مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ نَزْغٌ فَٱسْتَعِذْ بِٱللَّهِ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلْعَلِيمُ

ከሰይጣንም ጉትጎታ ቢያገኝህ (ከመልካም ጠባይም ቢመልስህ) በአላህ ተጠበቅ፡፡ እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
116 viewsAm First, 10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 21:53:06 #ሕልምና_ከርሱ #ጋር #የተያያዙ_ነገሮች
#ክፍል_3

#ሐዲሥ 130 / 841

ነቢዩ እንዲህ ሲሉ መስማታቸውን አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ አስተላልፈዋል፦ “አንድ ሰው የሚወደውን ሕልም ካየ፥ ከአላህ የመጣለት (ብስራት) ነውና አላህን ያመስግን። ለሰውም ያውራው።” በሌላ ዘገባ፦ “ለሚወደው ሰው እንጅ አይንገረው” ብለዋል። “ከዚህ ውጭ የሆነና የሚጠላው ሕልም ካየ ግን እርሱ ከሰይጣን ነውና በአላህ ከክፋቱ ይጠበቅ። ሕልሙንም ለማንም አይናገር። ምክንያቱም አይጎዳውምና ነው።” (ቡኻሪና ሙስሊም)

ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች

1/ መልካም ሕልም ስናይ ወደ አላህ እናስጠጋት፡፡ ከአላህ የመጣች ብስራት ናትና። አላህንም እናመስግን።
2/ መልካም ሕልም ያየ ሰው ሕልሙን ለሚወደው ይንገረው። ሕልምን ሌላ ማውራት የተስፋ ስሜትን ያጭራልና። ተስፋና የወደፊቱን ሕይወት ብሩህ አድርጎ መመልከት ደግሞ ተፈላጊ ነው።
3/ ክፉ ሕልም ያየ ደግሞ ከሰይጣን እንደሆነ ያስብ። እርሱን ለመወስወስ ሰይጣን ያመጣው እንደሆነ ይገምት፡፡ እናም ብዙ ክብደት አይስጠው። አይጨነቅ፣ አይተክዝ። በአላህ ከሰይጣን ተንኮልና ሕልሙ ካሳየው ክፉ ነገር በመጠበቅ ብቻ ይወሰን። ለሰውም አያውራ። ምክንያቱም ክፉ ሕልምን ማስታወስና ማውራት መጥፎ ስሜትን ያሰርጻልና። ይህ ደግሞ ተፈላጊ አይደለም።
4/ ክፉ ሕልም አይቶ በአላህ የተጠበቀ ሰው ሕልሙ አይጎዳውም።
ቴሌግራም
https://t.me/ethiomuslim_1
114 viewsAm First, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 21:53:00
102 viewsAm First, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 21:18:55 አላህ ለወደደው ሙእሚን ሀብት አይሰጠውም (ሸኽ ኢብራሂም ሲራጅ አላህ (ይራሕማቸው).mp3
44 viewsAm First, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ