2023-01-28 14:16:11
#ከቁርኣን_ትምህርቶች
. አትዋሽ (22:30)
. አትሰልል (49:12)
. አትኩራ (28:76)
. አትሰዳደቡ (49:11)
. አታባክን (17:26)
. ድሆችን መግብ (22፡36)
. አትማ (49:12)
. መሐላህን ጠብቅ (5፡89)
. ጉቦ አትቀበል (27፡36)
. ስምምነቶችህን (ቃል የገባሃውን) አክብር (9፡4)
. ቁጣህን ተቆጣጠር (3፡134)
. ወሬ አታሰራጭ (24፡15)
. ስለሌሎች መልካም አስብ (24:12)
. ለእንግዶች መልካም ሁን (51፡24-27)
. አማኞችን አትጉዳ (33፡58)
175 viewsAm First, 11:16