Get Mystery Box with random crypto!

Muslim ሙስሊም

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomuslim_1 — Muslim ሙስሊም M
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomuslim_1 — Muslim ሙስሊም
የሰርጥ አድራሻ: @ethiomuslim_1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 851

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-02-16 10:45:54 Suratu Ar-Ra'd: 11

لَهُۥ مُعَقِّبَٰتٞ مِّنۢ بَيۡنِ يَدَيۡهِ وَمِنۡ خَلۡفِهِۦ يَحۡفَظُونَهُۥ مِنۡ أَمۡرِ ٱللَّهِۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُغَيِّرُ مَا بِقَوۡمٍ حَتَّىٰ يُغَيِّرُواْ مَا بِأَنفُسِهِمۡۗ وَإِذَآ أَرَادَ ٱللَّهُ بِقَوۡمٖ سُوٓءٗا فَلَا مَرَدَّ لَهُۥۚ وَمَا لَهُم مِّن دُونِهِۦ مِن وَالٍ

ለእርሱ (ለሰው) ከስተፊቱም ከኋላውም በአላህ ትዕዛዝ (ከክፉ) የሚጠብቁት ተተካኪዎች (መላእክት) አሉት፡፡ አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡ አላህም በሰዎች ላይ ክፉን በሻ ጊዜ ለእርሱ መመለስ የለውም፡፡ ለእነርሱም ከእርሱ ሌላ ምንም ተከላካይ የላቸውም፡፡
87 viewsAm First, 07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 11:16:10 እኛ ከሚያርፈው ነን ወይስ ከሚታረፉት فمستريح ومستراح منه _ By Ustaz Muhammad Ferej-.mp3
8 viewsAm First, 08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 10:20:57 #ሰላተል #ሙሳፊር (#የተጓዥ #ሰላት) #በሸኽ #ኢብራሂም #ሲራጅ (አላህ ይራሕማቸው)
63 viewsAm First, edited  07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 10:10:13 #ፊቷ_ወደ #ሰማያት አርቀው እያስተዋሉ፥ ባለቤቷ ዐሊይ (ረ.ዐ) እንዲጠራላት ጠየቀች፡፡ ዐሊይ (ረ.ዐ) ተጠርቶ መጣ። በደጅ ላይ ተንጋላ ሲያያት ደነገጠ። ምን ችግር እንዳጋጣማት ጠየቃት፡፡ ፈገግ በማለት “ዛሬ ከአላህ መልዕክተኛ ጋር ቀጣሮ አለኝ” አለችው።
ዐሊይ (ረ.ዐ) አነባ። እርሷም ልታጽናናው ሞክረች፡፡ የልጆቿን የሐሰንና የሑሰይንን ነገር አደራ አለችው። የቀብሯን ሥነ ሥርዓት ካለምንም ግርግር እንዲያስፈጽምላት መከረችው። ዳግም ወደ ሰማይ ተመለከተች፡፡ ዓይኖቿ ተከደኑ። ነፍሷ ወደ ኃያሉ ጌታ ተከተተ። ያች ፋጢማ (ረ.ዐ) ፣ ያች ጽጌሬዳ ገና የሃያ ዘጠኝ ዓመት ወጣት ነበረች፡፡ (ከፋጢማ ቢንት ሙሐመድ ታሪክ የተወሰደ)
64 viewsAm First, 07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 12:36:45 የሚስቀው ጀናዛ h.mp3
83 viewsAm First, 09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 18:43:45
ከአንድ ቀን በላይ ሰላት አልሰገድኩም ትላለች ከመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ ከሕንፃ ፍርስራሽ ውስጥ በሕይወት የተገኘች ልጅ ። የተሰማት ህመሟ ሳይሆን ሰላት ያለመስገዷ ነው (ሱብሓነሏህ)
47 viewsAm First, 15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 12:03:44
59 viewsAm First, 09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 22:47:07
26 viewsAm First, 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 17:52:35 Sheikh Abdualhaleem Hussain مختارات من روائع الفجر الشيخ عبد الحليم حسين.mp3
42 viewsAm First, 14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 21:01:46 ከሰላት በኋላ በሰገዱበት ቦታ ላይ ተቀምጦ የመቆየት ትሩፋት እና ሌሎች ሐዲሦች በሸኽ ኢብራሂም ሲራ (አላህ ይዘንላቸው).mp3
62 viewsAm First, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ