Get Mystery Box with random crypto!

ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioi — ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioi — ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books
የሰርጥ አድራሻ: @ethioi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.78K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-26 08:12:18 ማኪ ቡና "ፋኖ እንደ አንበሳ ክንደ ብርቱ፣ እንደ ነብር ቁጡ፣ እንደ እርግብ የዋህ ነው። በዚህ ባሕርዩም አልጋ ላይ የዋለን በሽተኛ ጠያቂ፣ የተጣላውን አስታራቂ፣ የደከመውን አነቃቂ፣ ለእኔ ሳይሆን ለእኛ የሚል ክንደ ብርቱ የዓላማ ሰው ነው። ፋኖ ቁሞ ከሚሸነፍ ሞቶ ማሸነፍን የሥነ ልቡናው መሠረት ያደረገ የአሸናፊነት ምልክት ነው። ፋኖ የዐማራ ሕዝብ ሥሪት ሕያው ምስክር፣ በራሳቸው የሚተማመኑ ሀገር እና ወገን ወዳድ ስመጥር ጀግና ኢትዮጵያዊያን የክብር ስም ጭምር ነው። ፋኖነት በሕይወት እና በሞት መካከል በሚደረግ ብርቱ ትግል የሚገኝ ወርቃማ ስም ነው። ፋኖነት የዕድሜ፣ የፆታ፣ የሃይማኖት፣ የብሔር፣ የቋንቋ፣ የሙያ፣ የዘር እና መሰል ልዩነቶችን ሳይፈጥርና ሳያጎል ሁሉም በተግባር ተመዝኖ በሚገለጥ እውነታ የሚገኝ እና ራሳቸውን ለሰፊው ሕዝብ ሲሉ አሳልፈው የሚሰጡ ሰዎች ክብር ስም ነው።"

ጌትነት ይርሳው ድንቅ መጽሐፍ ነው ያበረከትልን። በፋኖነት ዙሪያ ሙሉ ግንዛቤ እንዲኖረን ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ ሲመረቅ በቦታው ለመገኘት አስቤ ሳይሳካልኝ ቀርቶ ነበር። የዛውን ቀን አንዱ ወዳጄ ይሄን መጽሐፍ አንብቢው ብሎ በስጦታ አበረከተልኝ። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ሌሎችም አንብቡት፣ በተለይ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚመርቁበት ወቅት ስለሆነ እንዲህ ያለ ስጦታ እየገዛችሁ አበርክቱላቸው።

ዋና አከፋፋይ ሀሁ መጻሕፍት መደብር
አድራሻ ፦
ቁ.1 አ.አ ስታድየም ናሽናል ታዎር
ቁ.2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንፃ
ስ.ቁ. 0911006705

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02rcUHhjzFyTFhHfSCe4b3FmqbfX8A1S3Jsqwg6DB7zV83RaEWT1gNRQHtGH85e1DMl&id=101217292147212
1.8K viewsedited  05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 19:35:55
2.3K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 19:34:56 ይህ ጉደኛ መጽሐፍ ነገ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በባህርዳር ከተማ ፓሊ ፊት ለፊት በሚገኘው ኩሪፍቱ ካስትል ይመረቃል። ቀኑ የእረፍት ቀን ነው። በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዐት እና ቦታ ተገኙና
እንመካከር እስኪ። ልክ እንደ ፋኖ ምስጢራዊ ጉባዔ እንወያይበት። መፅሐፉን መግዛት ለምትፈልጉ በእለቱ በበቂ መጠን ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በዚህ አጋጣሚ መጽሐፉን እየገዛን ለፋኖዎች በስጦታ ብናበረክት ትልቅ ቁምነገር ነው። ፋኖዎች ስለፋኖነት የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ይህን መጽሐፍ እየገዛን እናበርክት። ታደለ ጥበቡ

https://t.me/tadeletibebu
2.4K viewsedited  16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 17:37:10
1.6K views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 17:37:00 ይህ መፅሐፍ የታላቁ ንጉሰ ነገስት የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ እና የኢትዮጵያን ታሪክ የያዘ ትልቅ ቅርስ ነው።

መፅሐፉ በውስጡ የያዛቸው እጅግ በርካታ የኢትዮጵያ የታሪክ ውጣ ውረዶች አሉት። በዚያ አባጣ ጎርባጣ በበዛበት ጉዞ ውስጥ ጃንሆይ ከልጅነት ዘመናቸው ጀምሮ እስከ ስደታቸው ያለው ታሪክ በውብ የአፃፃፍ ቴክኒክ ተደራጅቶ እነሆ ለዳግም ንባብ በቅቷል።

በዚህ መፅሐፉ ውስጥ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ፀንታ እንድትቆም ልጆችዋ እና ንጉሰ ነገስትዋ የተጓዙበትን ረጅም መንገድ እና የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚዘክር የአንድ ታላቅ ንጉስን ብዕር እናነባለን።

ድንቅ መፅሐፍ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው እና በቤቱ የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ሊኖሩት የሚገባ ነው።

ጥበቡ በለጠ
አርታኢ
ዋና አከፋፋይ ፦ ሀሁ መጻሕፍት መደብር

አድራሻ፦ ቁ.1 አ.አ ስታድየም ናሽናል ታዎር
ቁ.2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንፃ

ስ.ቁ. 09 11 00 6705/09 24 40 84 61
1.6K views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 20:10:30
2.9K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 20:01:40 በወሳኝ ወቅት የተጻፈ ድንቅ መጽሐፍ።
“ፋኖ ማለት እኔ ነኝ” በሚለው ንግግራቸው የሚታወቁት የቀድሞው የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌትነት ይርሳው “ፋኖነት በምስጢራዊው ጉባኤ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አብቅቷል።

በ6 ክፍሎች፣ በ26 ምዕራፎች እና በ428 ገጾች የተዋቀረው እና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው ይኸ መጽሐፍ መታሰቢያነቱን “ትናንትን በፋኖነት ኑረውት ላለፉ፣ ለዛሬ ፋኖዎችና ነገን በፋኖነት ለሚኖሩ” ሆኗል፡፡ መጽሐፉ የፋኖነትን ህይወት ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ሲሆን በፋኖነት እሴት ላይ አተኩሮ የተጻፈ ቀዳሚ መጽሐፍ እንደሆነ በመጽሐፉ አርትኦት ላይ ከተሳተፉ ታላላቅ ምሁራን ለማወቅ ተችሏል፡፡

አንጋፋው እና ከፍ ያለ የሞራል ልዕልና ያላቸው ሀቀኛው የፍልስፍና እና አንትሮፖሎጅ ምሁሩ ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ በመጽሐፉ የጀርባ ሽፋን ላይ በሰጡት አስተያየት “ሁሉም ኢትዮጵያዊ፣ ከዘር ልዩነት አልፎ፣ ከጎሳ ቅያድ ተርፎ፣ ከክልል ቅፍንድ ገዝፎ ሊያነበው የተገባ ልጨኛ መጽሐፍ ነው" ያሉ ሲሆን የመጽሐፉ ደራሲ የሆኑት አቶ ጌትነት ይርሳውን አስመልክቶ ደግሞ፤

“የሚያውቀውን እውነት የሚናገር፣ የሚናገረውን የሚሰራ እና የሚሰራውን የሚያውቅ ብእረኛ መሆኑን ያሳየበት ብሉይ መጽሐፍ ነው ÷ ፋኖነት፡፡” ሲሉ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፤

መጽሐፉ በቅርቡ የተለያዩ እንግዶችና ደራሲያን በተገኙበት እንደሚመረቅ ታውቋል፡

የመጽሐፉ ዋና አከፋፋይ፣ ሀሁ መጻሕፍት መደብር ሲሆን፣ አድራሻው፦
ቁ.1. አ.አ ስታድየም ናሽናል ታዎር
ቁ.2. ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንፃ
ስ.ቁ. 09 11 00 67 05
3.4K viewsedited  17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 07:02:25
5.3K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 07:02:16 500. ፭፻ ሐምስቱ ምዕት
600. ፮፻ ስድስቱ ምዕት
700. ፯፻ ስብዓቱ ምዕት
800. ፰፻ ስመንቱ ምዕት
900. ፱፻ ተሰዓቱ ምዕት
1000. ፲፻ አሠርቱ ምዕት
2000. ፳፻ እስራ ምዕት
3000. ፴፻ ሠላሳ ምዕት
4000. ፵፻ አርብዓ ምዕት
5000. ፶፻ ሃምሳ ምዕት
6000. ፷፻ ሳድስ ምዕት
7000. ፸፻ ሰብዓ ምዕት
8000. ፹፻ ሰማንያ ምዕት
9000. ፺፻ ተሰዓ ምዕት
10,000. ፻፻ እልፍ
20,000. ፪፻፻ ክልኤቱ እልፍ
30,000. ፫፻፻ ሠለስቱ እልፍ
40,000. ፬፻፻ አርባዕቱ እልፍ
50,000. ፭፻፻ ሐምስቱ እልፍ
60,000. ፮፻፻ ስድስቱ እልፍ
70,000. ፯፻፻ ሰብዓቱ እልፍ
80,000. ፰፻፻ ስመንቱ እልፍ
90,000. ፱፻፻ ተሰዓቱ እልፍ
100,000. ፲፻፻ አሠርቱ እልፍ
200,000. ፳፻፻ እስራ እልፍ
300,000. ፴፻፻ ሠላሳ እልፍ
400,000. ፵፻፻ አርብዓ እልፍ
500,000. ፶፻፻ ሃምሳ እልፍ
600,000. ፷፻፻ ስድሳ እልፍ
700,000. ፸፻፻ ሰብዓ እልፍ
800,000. ፹፻፻ ሰማንያ እልፍ
900,000 ፺፻፻ ተሰዓ እልፍ
1,000,000 ፻፻፻ አእላፋት
10,000,000 ፲፻፻፻ ትእልፊት
100,000,000. ፻፻፻፻ ትልፊታት
1,000,000,000. ፲፻፻፻፻ ምእልፊት
5.7K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 07:02:15 #የግእዝ_ቁጥሮች_በአኀዝና_በፊደል_ተለማመዱ!
================================
0. - አልቦ
1. ፩ አሐዱ
2. ፪ ክልኤቱ
3. ፫ ሠለስቱ
4. ፬ አርባዕቱ
5. ፭ ሐምስቱ
6. ፮ ስድስቱ
7. ፯ ስብዓቱ
8. ፰ ስመንቱ
9. ፱ ተሰዓቱ
10. ፲ አሠርቱ
11. ፲፩ አሠርቱ ወአሐዱ
12. ፲፪ አሠርቱ ወክልኤቱ
13. ፲፫ አሠርቱ ወሠለስቱ
14. ፲፬ አሠርቱ ወአርባዕቱ
15. ፲፭ አሠርቱ ወሐምስቱ
16. ፲፮ አሠርቱ ወስድስቱ
17. ፲፯ አሠርቱ ወሰብዓቱ
18. ፲፰ አሠርቱ ወስመንቱ
19. ፲፱ አሠርቱ ወተሰዓቱ
20. ፳ እስራ
21. ፳፩ እስራ ወአሐዱ
22. ፳፪ እስራ ወክልኤቱ
23. ፳፫ እስራ ወሠለስቱ
24. ፳፬ እስራ ወአርባዕቱ
25. ፳፭ እስራ ወሐምስቱ
26. ፳፮ እስራ ወስድስቱ
27. ፳፯ እስራ ወሰብዓቱ
28. ፳፰ እስራ ወሰመንቱ
29. ፳፱ እስራ ወተሰዓቱ
30. ፴ ሠላሳ
31. ፴፩ ሠላሳ ወአሐዱ
32. ፴፪ ሠላሳ ወክልኤቱ
33. ፴፫ ሠላሳ ወሠለስቱ
34. ፴፬ ሠላሳ ወአርባዕቱ
35. ፴፭ ሠላሳ ወሐምስቱ
36. ፴፮ ሠላሳ ወስድስቱ
37. ፴፯ ሠላሳ ወሰብዓቱ
38. ፴፰ ሠላሳ ወሰመንቱ
39. ፴፱ ሠላሳ ወተሰዓቱ
40. ፵ አርብዓ
50. ፶ ሃምሳ
60. ፷ ስድሳ
70. ፸ ሰብዓ
80. ፹ ሰማንያ
90. ፺ ተሰዓ
100. ፻ ምዕት
101. ፻፩ ምዕት ወአሐዱ
102. ፻፪ ምዕት ወክልኤቱ
103. ፻፫ ምዕት ወሠለስቱ
104. ፻፬ ምዕት ወአርባዕቱ
105. ፻፭ መዕት ወሐምስቱ
106. ፻፮ ምዕት ወስድስቱ
107. ፻፯ ምዕት ወሰብዓቱ
108. ፻፰ ምዕት ወስመንቱ
109. ፻፱ ምዕት ወተሰዓቱ
110. ፻፲ ምዕት ወአሠርቱ
111. ፻፲ወ፩ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ
112. ፻፲ወ፪ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ
113. ፻፲ወ፫ ምዕት አሠርቱ ወሠለስቱ
114. ፻፲ወ፬ ምዕት አሠርቱ ወአርባዕቱ
115. ፻፲ወ፭ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ
116. ፻፲ወ፮ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ
117. ፻፲ወ፯ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ
118. ፻፲ወ፰ ምዕት አሠርቱ ወስመንቱ
119. ፻፲ወ፱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ
120. ፻፳ ምዕት ወእስራ
130. ፻፴ ምዕት ወሠላሳ
140. ፻፵ ምዕት ወአርብዓ
150. ፻፶ ምዕት ወሃምሳ
160. ፻፷ ምዕት ወስድሳ
170. ፻፸ ምዕት ወሰብዓ
180. ፻፹ ምዕት ወሰማንያ
190. ፻፺ ምዕት ወተሰዓ
200. ፪፻ ክልኤቱ ምዕት
201. ፪፻ወ፩ ክልኤቱ ምዕት ወአሐዱ
202. ፪፻ወ፪ ክልኤቱ ምዕት ወክልኤቱ
203. ፪፻ወ፫ ክልኤቱ ምዕት ወሠለስቱ
204. ፪፻ወ፬ ክልኤቱ ምዕት ወአርባዕቱ
205. ፪፻ወ፭ ክልኤቱ ምዕት ወሐምስቱ
206. ፪፻ወ፮ ክልኤቱ ምዕት ወስድስቱ
207. ፪፻ወ፯ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓቱ
208. ፪፻ወ፰ ክለኤቱ ምዕት ወስመንቱ
209. ፪፻ወ፱ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓቱ
210. ፪፻ወ፲ ክልኤቱ ምዕት ወአሠርቱ
211. ፪፻፲ወ፩ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ
212. ፪፻፲ወ፪ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ
213. ፪፻፲ወ፫ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሠልስቱ
214. ፪፻፲ወ፬ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአርባቱ
215. ፪፻፲ወ፭ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ
216. ፪፻፲ወ፮ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ
217. ፪፻፲ወ፯ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ
218. ፪፻፲ወ፰ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰመንቱ
219. ፪፻፲ወ፱ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ
220. ፪፻፳ ክልኤቱ ምዕት ወእስራ
230. ፪፻፴ ክልኤቱ ምሪዕት ወሠላሳ
240. ፪፻፵ ክልኤቱ ምዕት ወአርብዓ
250. ፪፻፶ ክልኤቱ ምዕት ወሃምሳ
260. ፪፻፷ ክልኤቱ ምዕት ወስድሳ
270. ፪፻፸ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓ
280. ፪፻፹ ክልኤቱ ምዕት ወሰማንያ
290. ፪፻፺ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓ
300. ፫፻ ሠለስቱ ምዕት
400. ፬፻ አርባዕቱ ምዕት
4.8K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ