Get Mystery Box with random crypto!

ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioi — ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioi — ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books
የሰርጥ አድራሻ: @ethioi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.78K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-02-28 15:48:16
11.7K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 15:48:06 የምስራች ለውድ አንባቢያን!
ሀሁ መጽሐፍት መደብር ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ እያልን። የፊታችን ሐሙስ በጉጉት የሚጠበቀውን የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌን "የብርሃን እናት" መጽሐፍ ቅድሚያ ከፍለው ለሚገዙ 500 አንባቢያን በ260ብር ከፍተኛ ቅናሽ ያደረግን መሆኑን እያሳወቅን ይህ ቅናሽ የሚቆየው እስከ የካቲት 23/06/2014ዓ.ም ብቻ ነው።በዚህ የባንክ አካውንት1000171387808 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፈንታሁን አቤ ብላችሁ ካስገባችሁ በኋላ የሳገባችሁበትን ደረሰኝ +251924408461/@books_of_hahu በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ማስቀመጥዎን አይርሱ።

"ነፍሴ ሆይ! የምትድኝበትን እኔ እነግርሻለሁ፥ ከዚህ ሁሉ ይልቅ ወደ ቅድስት ድንግል ጩኺ፣ እንዲህም በይ #የብርሃን_እናት ሆይ! በልጅሽ ፊት በደልሁ ኃጢአቴን አስተስርይልኝ፡፡"
አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
ሀሁ መጽሐፍት መደብር

አድራሻ፦

ቁ.1. ስታድየም ናሽናል ታወር ግራውንድ ፍሎር ቁ.2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ

ስ.ቁ 0911006705
15.0K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-04 16:28:17
12.8K views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-04 16:28:04 የዶክተር አለማየሁ ዋሴ "ሚተራሊዮን" የሰተኘው አዲሱ መጽሐፉ ገበያ ላይ ውሏል። መጽሐፉን በሀሁ መጻሕፍት መደብር ያገኙታል።ሀሁ መጽሐፍት መደብርአድራሻ፦
ቁ.1 ስታድየም ናሽናል ታወር ግራውንድ ፍሎር ፣ ቁ.2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ ስ.ቁ 0911006705
11.1K views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 08:35:01
16.5K views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 08:34:56 ቅን መሪዎችን መታደል ለአንድ አገር ትልቅ ሀብት ነው። አገር በመሪ ይነሳል ፤ በመሪም ይወድቃል። በመሪ ብልጽግና ይገኛል ፣ መሪ ሊያራቁትም ይችላል። በመሪ ፍትሕ ይሰፍናል፣በመሪ ፍትሕ ይጓደላል። በመሪ ስነ ምግባር ይስፍፍል፣በመሪ የሞራል ዝቅጠት ይመጣል። በመሪም እምነት ይጸናል ፣ በመሪ እምነትም ይጠፍል። መሪ ይከፋፍላል፣ መሪ የተበታተነውን ያሰባስባል። መሪ የግጭት ምንጭ ይሆናል፤ የጠፋ ሰላምም በመሪ ይመለሳል። በመሪ አገር ይሰፋል፣ በመሪም አገር ይጠባል።

ችግራችን ከሌሎች አገሮች የተለየ አይደለም። ችግራችንን የተለየ የሚያደርገው አገልጋይነት በበቂ ሁኔታ አለመለመዱ ነው። ችግራችንን ለየት የሚያደርገው ቅን መሪዎችን ማጣታችን ነው።

በቀና አስተሳሰብ ፣በቀና አመለካከት ትልቅ ሕልም ያለው ብቻ ሳይሆን ትልቁን ሕልሙን በቅንነት ለመፈጸም የሚተጋ ፣ በሚሰራው ሁሉ በታማኝነት የሚመሰክርለት ፣ ለእውነት የቆመ ፣ አድሎን የሚጸየፍ፣ ለፍትሕ የሚያደላ መሪ። ችግር የሆነው የነበረንን ፈሪሃ እግዚአብሔር እና ግብረ ገብነት ስናቃልለውና ግብረ ገብ መሪዎችን ስናጣ ነው።
ከእኛ አገራችን ትቅደም ፤ እኛ ተጎድተን አገር ትበልጽግ ፤ እኛ አልፈን አገር በነጻነት በሰላም ትኑር የሚሉ መሪዎች የበዙባቸው አገሮች ከወደቁበት ሲነሱ፣ የጎበጠው ወገባቸው ሲቃና ለማየት የተቻለበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።
ይህ ሁሉ የሚገኘው ለሥልጣን ያለው እይታ ሲስተካከል ነው። በጎቹን የሚነዳ ሳይሆን የሚመራ ፣ ምንደኛ ሳይሆን መልካም እረኛ ሲገኝ አገር ትበለጽጋለች።
ቅን መሪ

ሀሁ መጽሐፍት መደብር

አድራሻ ቁ. 1 ስታድየም ናሽናል ታወር ግራውንድ ፍሎር
2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ

ስ.ቁ 0911006705
14.1K views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ