Get Mystery Box with random crypto!

የምስራች ለውድ አንባቢያን! ሀሁ መጽሐፍት መደብር ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ እንኳን ለታላቁ | ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books

የምስራች ለውድ አንባቢያን!
ሀሁ መጽሐፍት መደብር ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ እያልን። የፊታችን ሐሙስ በጉጉት የሚጠበቀውን የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌን "የብርሃን እናት" መጽሐፍ ቅድሚያ ከፍለው ለሚገዙ 500 አንባቢያን በ260ብር ከፍተኛ ቅናሽ ያደረግን መሆኑን እያሳወቅን ይህ ቅናሽ የሚቆየው እስከ የካቲት 23/06/2014ዓ.ም ብቻ ነው።በዚህ የባንክ አካውንት1000171387808 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፈንታሁን አቤ ብላችሁ ካስገባችሁ በኋላ የሳገባችሁበትን ደረሰኝ +251924408461/@books_of_hahu በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ማስቀመጥዎን አይርሱ።

"ነፍሴ ሆይ! የምትድኝበትን እኔ እነግርሻለሁ፥ ከዚህ ሁሉ ይልቅ ወደ ቅድስት ድንግል ጩኺ፣ እንዲህም በይ #የብርሃን_እናት ሆይ! በልጅሽ ፊት በደልሁ ኃጢአቴን አስተስርይልኝ፡፡"
አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
ሀሁ መጽሐፍት መደብር

አድራሻ፦

ቁ.1. ስታድየም ናሽናል ታወር ግራውንድ ፍሎር ቁ.2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ

ስ.ቁ 0911006705