Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ጉደኛ መጽሐፍ ነገ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በባህርዳር ከተማ ፓሊ ፊት ለፊት በሚገኘው ኩሪፍቱ ካስ | ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books

ይህ ጉደኛ መጽሐፍ ነገ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በባህርዳር ከተማ ፓሊ ፊት ለፊት በሚገኘው ኩሪፍቱ ካስትል ይመረቃል። ቀኑ የእረፍት ቀን ነው። በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዐት እና ቦታ ተገኙና
እንመካከር እስኪ። ልክ እንደ ፋኖ ምስጢራዊ ጉባዔ እንወያይበት። መፅሐፉን መግዛት ለምትፈልጉ በእለቱ በበቂ መጠን ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በዚህ አጋጣሚ መጽሐፉን እየገዛን ለፋኖዎች በስጦታ ብናበረክት ትልቅ ቁምነገር ነው። ፋኖዎች ስለፋኖነት የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ይህን መጽሐፍ እየገዛን እናበርክት። ታደለ ጥበቡ

https://t.me/tadeletibebu