Get Mystery Box with random crypto!

ይህ መፅሐፍ የታላቁ ንጉሰ ነገስት የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ እና የኢትዮጵያን ታሪክ የያዘ | ሀሁ መጻሕፍት /Hahu books

ይህ መፅሐፍ የታላቁ ንጉሰ ነገስት የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ እና የኢትዮጵያን ታሪክ የያዘ ትልቅ ቅርስ ነው።

መፅሐፉ በውስጡ የያዛቸው እጅግ በርካታ የኢትዮጵያ የታሪክ ውጣ ውረዶች አሉት። በዚያ አባጣ ጎርባጣ በበዛበት ጉዞ ውስጥ ጃንሆይ ከልጅነት ዘመናቸው ጀምሮ እስከ ስደታቸው ያለው ታሪክ በውብ የአፃፃፍ ቴክኒክ ተደራጅቶ እነሆ ለዳግም ንባብ በቅቷል።

በዚህ መፅሐፉ ውስጥ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ፀንታ እንድትቆም ልጆችዋ እና ንጉሰ ነገስትዋ የተጓዙበትን ረጅም መንገድ እና የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚዘክር የአንድ ታላቅ ንጉስን ብዕር እናነባለን።

ድንቅ መፅሐፍ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው እና በቤቱ የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ሊኖሩት የሚገባ ነው።

ጥበቡ በለጠ
አርታኢ
ዋና አከፋፋይ ፦ ሀሁ መጻሕፍት መደብር

አድራሻ፦ ቁ.1 አ.አ ስታድየም ናሽናል ታዎር
ቁ.2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንፃ

ስ.ቁ. 09 11 00 6705/09 24 40 84 61