Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_real_madrid_14
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 73
የሰርጥ መግለጫ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-13 14:43:30
OFFICIAL

ጀርመናዊው አልቢትር ፌሊክስ ዝዋይየር በዚህ ሳምንት በቻምፒየንስ ሊጉ በሳንቲያጎ በርናባዉ በሪያል ማድሪድ እና በሊቨርፑል መካከል የሚደረገዉን የመልስ ጨዋታ በዋና ዳኝነት እንደሚመሩ ታዉቋል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.9K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:28:03
አሁን ከደቂቃዎች በፊት ዲያሪዮ አስ ባወጣው ዘገባ ሪያል ማድሪድ ለጁዴ ቤሊንግሃም 140 ሚልየን ዩሮ ለመክፈል መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል ። ሪያል 100 ሚልየን ዩሮውን በቀጥታ ለዶርትሙንድ የሚከፍል ሲሆን ቀሪውን 40 ሚልየን የተጫዋቹ ብቃት እየታየ እንደሚከፍል ነው ዲያሪዮ አስ በዘገባው ላይ የገለፀው

ከቀናት በፊት Espn ሪያል ማድሪዶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ጁዴ ቤሊንግሃም እነሱን እንደሚቀላቀል ሙሉ ለሙሉ ተማምነዋል እርግጠኞችም ናቸው ። ሲል መዘገቡ ይታወሳል

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.2K viewsAbđįmãdrįdištâ , 08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:17:12
በአንፊልድ ከገጠምነው ሊቨርፑል የተለየውን ሊቨርፑል በቤርናቢው እንደምንገጥም ነው የምንጠብቀው ። ብዙዎች ጨዋታው እንደተጠናቀቀ ነው ሚያስቡት ነገር ግን ከሁለቱ ባለ ብዙ ታሪክ ከሆኑት ክለቦች ትልቅን ምሽት ነው በዛ ግጥሚያ ምጠብቀው ።

እኛ የመጀመሪያውን ጨዋታ 5-2 ማሸነፋችንን ተከትሎ የተሻለ አድቫንቴጅ እንዳለን ግልፅ ነው ነገር ግን ከፊታችን ቀሪ 90 ደቂቃ ይጠብቀናል ፤ ጨዋታው ተጠናቋል ለማለት ያንን 90 ደቂቃ መጠበቅ መቻል አለብን !

ኤደር ሚሊታኦ

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.3K viewsAbđįmãdrįdištâ , 08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 21:44:19
ካርሎ አንቸሎቲ ባለፈው የውድድር አመት በቻምፒየንስ ሊጉ ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ የነበረውን ውጤት ወደ በርናባው መጥቶ ሊገለብት ከጫፍ በደረሰበት ምሽት ከጨዋታ በኋላ ካርሎ አንቸሎቲ በራሱ መልበሻ ክፍል ወስጥ ሆኖ በድንጋጤ "የማይታመን ምሽት ዛሬ ካልሞትኩ ዘላለማዊ እሆናለሁ" ሲል ተስተውሏል።

ከዶክመንተሪው ፊልም ተቀንጭቦ የተወሰደ

በእርግጥ ይህ ጨዋታ ሁላችንንም አስደንግጦን ነበር ፣ በስተመጨረሻ ግን ሪያል ማድሪድ ሪያል ማድሪድ መሆኑን እና በማንጛውም ሰአት ከተጛበት መንቃት እንደሚችል አሳይቶናል። Hala Madrid

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.4K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 20:50:50
ሪያል ማድሪድ በ 2023-24 የዉድድር አመት በሜዳዉ የሚለብሰዉን አዲሱን ማሊያ ለደጋፊዉ አስተዋዉቋል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.0K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 20:39:27
የቼልሲዉ መስመር ተመላላሽ ሬስ ጀምስ በጂም ቤት ዉስጥ ሳለ በቀረበለት ያንተ የምንግዜዉም ከባዱ እና ፈታኝ የሆነብህ አጥቂ ማነዉ የሚል ጥያቄ ቪኒስየስ ዡኒየር በማለት መልሷል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.1K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 20:25:52
"ብዙ ተቃራኒ ተጨዋቾች ጥፋት ሲሰሩብኝ ዳኞች ካርድ አያሳዩአቸዉም እኔ ግን የመጀመሪያውን ጥፋት ስሰራ ዳኞች በፍጥነት ካርድ ያሳዩኛል። ጥበቃ እንዲደረግልኝ አልፈልግም ፣ የምፈልገዉ ዳኞች የያዙትን ፊሽካ በትክክል እንዲነፉ ነው የምፈልገው። ኤስፓኞሎች 15 ፋውሎችን በጨዋታዉ ላይ ሰርተዋል ነገር ግን ያገኙት ቢጫ ካረድ በ '89ኛው ደቂቃ ላይ ነበር ፣ በእዉነት ይህ ፍትሀዊ አይደለም።"

[ ቪኒስየስ ዡኒየር ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.0K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 20:17:54
ሪያል ማድሪድ ዛሬ በተደረገዉ ስብሰባ ላይ የባርሴሎናን የሙስና ቅሌት በተመለከተ ያወጣዉ ይፋዊ መግለጫ ፡-

"የሪያል ማድሪድ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከባድ ውንጀላዎችን ለማጣራት ዛሬ ስብሰባ አድርጓል። የባርሴሎና ክለብ እና ሁለት ስራ አስኪያጆቹ ባርቶሚዮ እና ሳንድሮ ራስል እና የዚህ ቡድን የቀድሞ ስራ አስኪያጆች አልበርት ሶለር እና ኦስካር ግራኦ በአቃቤ ህግ እንደየ ስፖርት ሙስና በመሳሰሉ ጥሰቶች የተከሰሱ ሲሆን ክለቡ ከጆሴ ማሪያ ጋር ያለው ግንኙነት እና የኮሚቴው የቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንት ኤንሪኬዝ ነግሬራ የመሳሰሉ ዳኞች ከግምት ውስጥ ገብተዋል።"

"በዚህም የሪያል ማድሪድ ክለብ ስለ ክሱ አሳሳቢነት ያለውን ጥልቅ ስጋት በመግለፅ በህጋዊ እርምጃዎች ላይ እምነት እንዳለው እና ፍርድ ቤቱ ህጋዊ ሂደቱን እንደጀመረ በጉዳዩ ላይ እንደ ከሳሽ ሆኖ እንደሚቀርብ በሚከተለዉ የፁሁፍ መግለጫዉ ያሳዉቃል።

የተሰመረበትን ቃል አምብቡትማ

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.9K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 20:07:18
ሪያል ማድሪድ በቅርብ ቀናት ውስጥ ኤምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ መቀላቀሉን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች መካከል የነበሩት ውይይቶች እንዲሞቁ አድርጓል። አሁንም ቢሆን የክለባችን አስተዳዳሪዎች በዚህ ተጨዋች ላይ ለሚነሱ አሻሚ ቃላቶች ትኩረት ለመስጠት ፈቃደኞች አይደሉም።

ሪያል በእምባፔ ላይ ምንም አይነት እርምጃ አይወስድም ፣ በተቃራኒዉ በዙ ዙሪያ የሚነሱትን እያንዳንዱኔ ክስተቶችን በተመልካችነት ብቻ ይከተላል። በተጨማሪም ሪያል ኤምባፔን ግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣዩን የውድድር አመት ማቀድ እንደማይፈልግ ሪፖርት ተደርጓል።

[ MARCA ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.9K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 19:52:48
በሪያል ማድሪድ ማሊያ 400 ጨዋታዎች ላይ ከደረሱ ተጨዋቾች መካከል ከቡድኑ ጋር ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፉ ተጨዋቾች።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በመጀመሪያዎቹ 400 ጨዋታዎች 293 አሸንፏል
ማርሴሎ - 286
ቤንዜማ - 283
ካንቱ - 280
ራሞስ - 262
ሞድሪች - 261
ክሩስ - 255
ቦዮ እና ቼንዶ - 246
ቡትራጌዮ - 245

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.9K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ