Get Mystery Box with random crypto!

ሪያል ማድሪድ በቅርብ ቀናት ውስጥ ኤምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ መቀላቀሉን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች | ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

ሪያል ማድሪድ በቅርብ ቀናት ውስጥ ኤምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ መቀላቀሉን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች መካከል የነበሩት ውይይቶች እንዲሞቁ አድርጓል። አሁንም ቢሆን የክለባችን አስተዳዳሪዎች በዚህ ተጨዋች ላይ ለሚነሱ አሻሚ ቃላቶች ትኩረት ለመስጠት ፈቃደኞች አይደሉም።

ሪያል በእምባፔ ላይ ምንም አይነት እርምጃ አይወስድም ፣ በተቃራኒዉ በዙ ዙሪያ የሚነሱትን እያንዳንዱኔ ክስተቶችን በተመልካችነት ብቻ ይከተላል። በተጨማሪም ሪያል ኤምባፔን ግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣዩን የውድድር አመት ማቀድ እንደማይፈልግ ሪፖርት ተደርጓል።

[ MARCA ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk