Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_real_madrid_14
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 73
የሰርጥ መግለጫ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-11 17:27:22
1.7K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, 14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 10:18:23
ቶማስ ቱቸል የስፓኒሽ ቋንቋ እየተማረ ነው።

የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ የሚሆንበት እድል ሰፊ ነው::

➪ TimesSport

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
930 viewsVᴀɴ Mᴀᴅʀɪᴅɪsᴛᴀs !, edited  07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 09:51:10
በዴሻምፕስ እና በቤንዜማ መካከል ያለው ጦርነት እንደቀጠለ ነው።

"ካሪም በጣም አዝኗል ምክንያቱም ይህ የአለም ዋንጫ ለእሱ በጣም አስፈላጊ ነበር የዶክተራችን ምርመራ ከእውነታዎች ጋር ተመሳሳይ ነበር ቢበዛ ከሩብ ፍፃሜው በፊት ወደ ልምምድ መመለስ አልቻለም ለ 20 ደቂቃዎች ተነጋገርን. ካሪም አትቸኩል አልኩት ለመመለስ የቡድን አስተዳዳሪውን ያአነጋግር አልኩት ከእንቅልፌ ስነቃ እሱ እንደሄደ ገባኝ ይህ የእሱ ውሳኔ ነበር። ይህን ውሳኔ በአክብሮት ተረድቻለሁ"

በምትመለከቷቸው ሁለት ታሪኮች ቤንዜማ ምላሹን ሰቷል ።

በመጀመሪያው ላይ "የሚገርም ድፍረት ብሎ ጽፏል::

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.1K viewsVᴀɴ Mᴀᴅʀɪᴅɪsᴛᴀs !, edited  06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 09:32:11
የሪያል ማድሪድ ግምታዊ አሰላለፍ !

[#As]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.1K viewsVᴀɴ Mᴀᴅʀɪᴅɪsᴛᴀs !, edited  06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 09:14:19
የተወራለትን የሪያል ማድሪድ ዘጋቢ ፊልም እንሆ በቪዲዮ ቻናላችን ለቀናል ፣ ስለሆነም ቪዲዮዉን የተመለከታቹ ላልተመለከቱት "SHARE" በማድረግ ፣ ያልተመለከታችሁት ደግሞ ከታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ Link በመጫን በቪዲዮ ቻናላችን ዉስጥ ገብታቹ የግድ ልታዩት ይገባል። በነገራችን ላይ ቪዲዮዉ ረጅም ስለሆነ ከ Data ይልቅ Wifi ብትጠቀሙ መልካም ነዉ እንላለን ፣ በተረፈ እንዳያመልጣቹ ሁሉም ማድሪዲስታ ሊያየዉ የሚገባ አሪፍ ዶክመንተሪ ነዉ።

https://t.me/+gevngI-VXsU5OGE0
https://t.me/+gevngI-VXsU5OGE0
https://t.me/+gevngI-VXsU5OGE0
1.1K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, 06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 09:05:27
ሉካ ሪያል ማድሪድ በበርናባዉ ፒኤስጂን ካሸነፈ በኃላ መልበሻ ክፍል ዉስጥ እንዴት ሲሆን እንደነበር እና ከደስታዉ ብዛት አንፃር ምን ምን አይነት ነገሮችን ሲያደርግ እንደነበር በቪዲዮ መልክ እያየ ሲስቅ እና ሲገረም ነበር።

ከዶክመንተሪዉ ፊልም ተቀንጭቦ የተወሰደ

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.1K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 09:02:13
22 ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ የጨዋታ መርሀ ግብር !

      | MATCH DAY |

   ሪያል ማድሪድ   ኢስፓኞል

   ➩ | ቅዳሜ ከቀኑ 10:30  |

ጨዋታዉ በቻናላችን ኢትዮ ሪያል ማድሪድ በቀጥታ የሚተላለፍ ሲሆን የዚህን አጓጊ እና ተጠባቂ ጨዋታን ስፖንሰር ማድረግ ለምትፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች የማስታወቂያ ስፍራዉ ክፍት መሆኑን እናሳዉቃለን። ድል ለሀያሉ ክለባችን ሪያል ማድሪድ እንመኛለን። Hala Madrid

እስከዛዉ የጨዋታ ግምታችሁን ሀሳብ መስጫዉ ላይ አስቀምጡልን።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.1K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 22:43:24
አምና በቻምፒየንስ ሊጉ በበርናባዉ ከተካሄደዉ የሪያል ማድሪድ እና የማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ በኃላ ፔሬዝ ለሮድሪጎ በቀልድ መልክ ያለዉ ነገር።

"ለምን ሶስተኛዉን ጎል አላስቆጠርክም" ?

ከዘጋቢዉ ፊልም ተቀንጭቦ የተወሰደ

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.0K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 22:32:50
የኤስፓኞል የ 27 አመታት በበርናባው ያለ ማሸነፍ ጉዞ !

ኤስፓኞል በበርናባው ለመጨረሻ ግዜ ሪያል ማድሪድን ያሸነፈው እ.ኤ.አ. ሚያዝያ 21 ቀን 1996 2-1 በሆነ ውጤት አነበር። ከዚያ አመት ጀምሮ ኤስፓኞል 25 ጊዜ ወደ በርናባው በመምጣት በ 22 ጨዋታዎች ተሸንፎ 3 ጊዜ ብቻ አቻ ወቷል።

ኤስፓኞል በበርናባው ያስቆጠራት የመጨረሻ ጎል እ.ኤ.አ. May 17 ቀን 2014 ሲሆን ጨዋታዉን ሪያል ማድሪድ 3-1 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ነዉ። ከዚያ ምሽት ጀምሮ ኤስፓኞል በቤርናባው 7 ጨዋታዎችን ተሸንፎ 20 ጎሎችን አስተናግዶ ምንም ጎሎችን አላስቆጠረም። በታሪኩ ኤስፓኞል ወደ በርናባው 87 ጊዜ መጥቶ 4 ጊዜ ብቻ አሸንፏል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.1K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 22:20:47
በሪያል ማድሪድ እና በኤስፓኞል መካከል ያለፉት 8 ጨዋታዎች ውጤቶች ይህንን ይመስላሉ።

በሁለቱ ቡድኖች መካከል ያለፉት 25 ጨዋታዎች ላይ ሪያል ማድሪድ 21 ጨዋታዎችን አሸንፏል ፣ 2 አቻ ሲወጡ በሁለት ጨዋታዎች ኤስፓኞል አሸንፏል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.0K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ