Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_real_madrid_14
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 73
የሰርጥ መግለጫ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-14 14:51:45
ለነገዉ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ቡድኑ ዛሬ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.8K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 14:09:51
የባርሴሎናን ጉዳይ አስመልክቶ የካታላን ስፖርት ፍርድ ቤት ሃላፊ፡-

"ባርሳ ሊወድቅ የሚችልበት እድል አለ, አንዳንድ ዋንጫዎችም ሊወረሱ ይችላሉ። UEFA ስለ ጥሰቶቹ ካወቀ, እርምጃ ለመውሰድ ኃይል ሊኖረው ይችላል።

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14
103 viewsሪያል" ማድሪድ ነኝ" , edited  11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 14:00:50
በኢትዮጵያ የታላላቅ ሊጎች ቻናል

4-3-3 ዳግም ተመልሷል ከ 100,000 በላይ አባላትን አፍርቷል

ለሁሉም የዝውውር ዜናዎች እና የጎል ቪዲዮዎች በቴሌግራም ትልቁን የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ይቀላቀሉ
179 views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 14:00:31 የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ
52 views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 13:55:56
"ዉጤቱን በበርናባዉ መገልበጥ እንፈልጋለን ፣ ነገሩ አስቸጋሪ ሊመስል ይችላል ነገር ግን ምንም የምናጣው ነገር የለም። ከዚህ ቀደም ከባርሴሎና ጋር በተጫወትንበት መንገድ መጫወት እንፈልጋለን።"

[ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
250 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 13:41:24
ቤንዜማ እና ሜንዲ ዛሬ ከቡድኑ ጋር በመደበኛነት ለተከታታይ ሶስተኛ ቀን ልምምድ ሰርተዋል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
409 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, 10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 13:39:05
ጁድ ቤሊንግሀም በቦርሲያ ዶርትመንድ ተከፍቷል። እንደሚታወቀዉ ቤሊንግሀም ከዶርትመንድ መልቀቅ ይፈልጋል ፣ በዚህም ጁድ ክለቡ በክረምቱ እንዲሸጠዉ £150 M እንደሚፈልግ ማወጁን ተከትሎ ተጨዋቹ በዚህ የተጋነነ ዋጋ ቅር መሰኝቱ ተዘግቧል።

ምክንያቱም ቤሊንግሀም በዚህ ዋጋ የትኛዉም ተጨዋች አይገዛዉም። ተጨዋቹን ለመግዛት እየተፎካከሩ ካሉት ሊቨርፑል እና ሪያል ማድሪድም ይህን ትልቅ ገንዘብ ይደፍራሉ ተብሎ አይጠበቅም።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
418 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 13:33:14
ሰበር

ሩዲገር ከአንቸሎቲ ጋር ዛሬዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ይሳተፋል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
475 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 13:11:49
አርኖልድ:

ትኩረታችን ሁሉ ከሪያል ማድሪድ ጋር ባለው ጨዋታ ላይ ነው። ይህ ማለት ደግሞ ምርጥ ትዕይንት ማሳየት እንችላለን። እና እኛ ማድረግ ያለብን ይህንን ነው ብዬ አስባለሁ።


@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14
541 viewsሪያል" ማድሪድ ነኝ" , edited  10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 12:59:10
በላሊጋ የተጫዋቾች ዝውውር ላይ እውነተኛ መረጃን ከሚናገሩት አንዱ የሆነው ካዴና ሰር  (Cadena Ser) ጁዴ ቤሊንግሃም ወደ ሊቨርፑል የመሄድ እድሉ ዝቅተኛ መሆኑን ተናግሯል ። ጋዜጣው ለዚ ዘገባው እንደ ምክንያትነት ያቀረበው ጁዴ ቤሊንግሃም ለአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ማይወዳደር ክለብ ማቅናት እንደማይፈልግ በመጥቀስ ነው ።

ሊቨርፑል አሁን ላይ በፕሪምየር ሊጉ 6ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው አራተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጠው ቶትንሃም በ6 ነጥቦች ርቀት ላይ ይገኛል !

ካዴና ሰር ሊቨርፑሎች የጁዴ ቤሊንገሃምን ዝውውር ከሪያል ማድሪድ ጋር መፎካከር ከፈለጉ የግድ የቻምፒየንስ ሊግ ቦታን ይዘው ማጠናቀቅ እንዳለባቸው ነው የገለፀው ።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
589 viewsAbđįmãdrįdištâ , edited  09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ