Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_real_madrid_14
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 73
የሰርጥ መግለጫ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-14 12:45:08
ቶኒ ክሩስ በሪያል ማድሪድ ለመቆየት ወስኗል ። ጀርመናዊው የመሃል ሜዳ ኮከብ ቶኒ ክሩስ ከዚ የውድድር አመት መጠናቀቅ ቡሃላ ቢያንስ ለአንድ አመት በሪያል ማድሪድ እንደሚቆይ መወሰኑን ሙንዶ ዲፖርቲቮ ይፋ አድርጓል !

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
664 viewsAbđįmãdrįdištâ , 09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 12:32:41
በኔ እና በአንቾሎቲ መሃከል እርስ በእርስ መከባበር አለ ነገር ግን ከአንቾሎቲ ጋር አናወራም አንነጋገርም ።

ኤድን ሃዛርድ በሜዳም ላይ ከሜዳም ውጪ ከአንቾሎቲ ጋር እንደማያወሩ ተናግሯል

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
772 viewsAbđįmãdrįdištâ , 09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 12:30:37
ናቾ ፈርናዴዝ በአንፊልድ በተደረገዉ የመጀመሪያዉ ዙር የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ሞሀመድ ሳላህን በማቆም ደረጃ ዉጤታማ መሆኑን ተከትሎ ለነገው ጨዋታ በግራ ተከላካዩ ላይ ተመራጭ ሊሆን ይችላል።

[ RELEVO ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
731 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 12:26:21
ሪያል ማድሪድ አሁን ላይ ኢብራሂም ዲያዝን የመመለስ ሀሳቡን አይቀበለውም። ነገር ግን የተጨዋቹ መመለስ የሚወሰነው በዚህ ክረምት ክለቡን በሚለቁት አንዳንድ ተጨዋቾች ላይ ነው።

[ Mundo Diportivo ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
740 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 12:21:28
ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ካማቪንጋን በ Left Back ላይ መጫወቱን አይወደዉም ነገር ግን ሜንዲ በማይኖርበት ግዜ አንቸሎቲ ዴቪድ አላባን በዚህ ቦታ ላይ በጥሩ ብቃት እንደሚጫወት ያምናል።

[ MARCA ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
803 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 10:21:09
የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች ነገ በሳንቲያጎ በርናባዉ ከሊቨርፑል ጋር የሚያደርጉት ሁለተኛዉ ዙር የቻምፒየንስ ሊግን ጨዋታ አንፊልድ ላይ ምንም እንዳልተፈጠረ እና ጨዋታዉ ገና 0-0 ላይ እንደሆነ በማሰብ ነገ ወደ ሜዳ ይገባሉ ሲል A.s በሪፖርቱ ላይ አስፍሯል።

[ A.S ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.2K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 10:16:19
"በላሊጋዉ ኪልያን ኤምባፔን መግዛት የሚችለዉ ብቸኛዉ ክለብ ቢኖር ሪያል ማድሪድ ነዉ። ኤምባፔ ጥሩ ችሎታ ያለዉ ተጨዋች ነዉ እናም በጥቂት ግዜያት ዉስጥ ወደ ላሊጋዉ እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለዉ።"

"ባሁኑ ሰአት የባርሴሎና ስም ብቻ ሳይሆን ውድድሩ በሙሉ አደጋ ላይ ነው። በቅርብ ግዜ በተፈጠረው ነገር በጣም አፍሬአለዉ። እስካሁን ከባርሴሎና ምንም አይነት ማብራሪያ አልደረሰንም። ይህ ቅሌት ከተከሰተ ብዙ ቀናት አልፈዋል እናም ሁሉም እውነታዎች ገና ቀስ በቀስ በመዉጣት ላይ ናቸዉ።

የላሊጋዉ ፕሬዝዳንት [ ሀቪየር ቴባስ ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.2K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 10:07:10
"በሪያል ማድሪድ መቆየት እፈልጋለዉ። ይህንን ሁሌም ተናግሬአለዉ። ችሎታዬን ለማሳየት በክለቡ እንደምቆይ ተስፋ አደርጋለዉ። አንዳንዶች በእኔ ቆይታ ላይ ጥርጣሬ አላቸው እናም ይህ የተለመደ ነው ፣ ሀሳባቸዉ በደንብ ይገባኛል።"

"በድጋሜ እናገራለዉ በሚቀጥለው አመትም በሪያል ማድሪድ ቤት እቆያለዉ። በቀጣይ ምን እንደሚፈጠር ማንም አያዉቅም ነገር ግን ከሪያል ማድሪድ መልቀቅ በእኔ እቅድ ውስጥ የለም። አሁን ላይ የማስበው ነገር መጫወት ብቻ ነው። ለዚህምግዜ እፈልጋለዉ እናም ይህን ተገንዝቦ ሪያል ማድሪድ የመጫወቻ ግዜ እንደሚሰጠኝ ተስፋ አደርጋለዉ።"

[ ኤዲን ሀዛርድ ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.2K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 00:04:33
የሁሉም ነዋሪም ሆነ የእግር ኳስ አፍቃሪ ሀሳቡን በሚፈልግበት መንገድ በሚገልፅበት እና የህዝብ ሉአላዊ በማይጣስበት ሀገረ ስፔን ሰሞኑን ይሄ ብር ይ ታ ተ መ ዋ ል !!!!!

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.9K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 21:30:41 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
58 viewsAM NOT JOKING, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ