Get Mystery Box with random crypto!

'በሪያል ማድሪድ መቆየት እፈልጋለዉ። ይህንን ሁሌም ተናግሬአለዉ። ችሎታዬን ለማሳየት በክለቡ እንደ | ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

"በሪያል ማድሪድ መቆየት እፈልጋለዉ። ይህንን ሁሌም ተናግሬአለዉ። ችሎታዬን ለማሳየት በክለቡ እንደምቆይ ተስፋ አደርጋለዉ። አንዳንዶች በእኔ ቆይታ ላይ ጥርጣሬ አላቸው እናም ይህ የተለመደ ነው ፣ ሀሳባቸዉ በደንብ ይገባኛል።"

"በድጋሜ እናገራለዉ በሚቀጥለው አመትም በሪያል ማድሪድ ቤት እቆያለዉ። በቀጣይ ምን እንደሚፈጠር ማንም አያዉቅም ነገር ግን ከሪያል ማድሪድ መልቀቅ በእኔ እቅድ ውስጥ የለም። አሁን ላይ የማስበው ነገር መጫወት ብቻ ነው። ለዚህምግዜ እፈልጋለዉ እናም ይህን ተገንዝቦ ሪያል ማድሪድ የመጫወቻ ግዜ እንደሚሰጠኝ ተስፋ አደርጋለዉ።"

[ ኤዲን ሀዛርድ ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk