Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid_14 — ኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_real_madrid_14
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 73
የሰርጥ መግለጫ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-13 21:24:18
የትኛዉ ተጨዋች ኮንትራቱን ቢያድስ ትመርጣላችሁ ?

በቅደም ተከተል አስቀምጡት እስኪ

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
380 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 20:44:07
እመኑኝ ፈልጌ ያገኘሁት እውነተኛ ምርጥ  channel ነው።
እዚህ  channel  vip  ከገባሁ ጀምሮ  በየ ቀኑ በትንሹ  10,000 እና በ  1  ቀን  120,000 ሺ   ብር  በልቻለሁ  photo  እዩት  በጣም ብር በ ብር    አርጎኛል   ፍጠኑ join  አርጉ   በ 1 ወር ሀብታም ይሁኑ

https://t.me/+VCLnzKQD5CBiZjdk
https://t.me/+VCLnzKQD5CBiZjdk
1.0K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 20:36:52
Injury Update

ሪያል ማድሪድ እሮብ በሳንቲያጎ በርናባው ከሊቨርፑል ጋር የመልስ ጨዋታዉን ሲያደርግ በዚህ ጨዋታ ላይ ሩብ ለመቀላቀል ጥሩ Advantage ይዞ ወደ ሜዳ ይገባል። እናም ከጨዋታው በፊት ቤንዜማ ባጋጠዉ የቁርጭምጭሚት ጉዳት ትላንት እሁድ ከኤስፓኞል ጋር የተደረገው የሊግ ጨዋታ አምልጦታል። ነገር ግን በሪፖርቱ መሰረት ፈረንሳዊው ኮከብ ወደ ልምምድ ተመልሶ ሁለት የቡድን ክፍለ ግዜዎችን በጥሩ ጤንነት አጠናቋል።

ሜንዲን በተመለከተ በጥር ወር መጨረሻ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ባደረግነዉ ጨዋታ ላይ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ ከሜዳ ርቆ ቆይቷል። ፈረንሳዊው የግራ መስመር ተከላካይ ከኤስፓኞል ጨዋታ በፊት ወደ ልምምድ የተመለሰ ቢሆንም የካታሎኑን ክለብ ለመግጠም ዝግጁ አልነበረም። ነገርግን ሜንዲም ልክ እንደ ቤንዜማ ከቡድኑ ጋር ሁለት ልምምድ በጥሩ ጤንነት እንዳጠናቀቀ ታውቋል። ስለዚህ በመጨረሻው ደቂቃ ላይ አንድ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር ሁለቱም ቤንዜማ እና ሜንዲ ብቁ ሆነው ሊቨርፑልን ለሚያደርጉት ጨዋታ ዝግጁ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል። በሌላ Positive ዜና ዴቪድ አላባ ከቡድኑ ጋር ምንም እንኳን ገና ልምምድ እያደረገ ባይሆንም በግሉ ከኳስ ጋር ልምምዱን እንደቀጠለ ሲሆን ወደ ማገገምም ተቃርቧል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.1K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 20:13:57 ካርሎ አንቸሎቲ እሮብ ከሊቨርፑል ጋር በምናደርገዉ የቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ቋሚ አሰላለፉን ማለትም ከተከላካዩ በስተቀር የአማካኙ ክፍል ላይ ለዉጥ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። ካርሊቶ ለዚም ሚና በመሀል ሜዳዉ ስፍራ ላይ ሁለት አማራጮች ያሉት ቢሆንም ለጨዋታዉ የቱን እንደሚመርጥ ገና የመጨረሻ ውሳኔ ላይ አልደረሰም።

አንቸሎቲ በመሀል ሜዳዉ ስፍራ ላይ ያሉት ሁለቱ አማራጮች ኤድዋርዶ ካማቪንጋ እና ኦሬሊየን ሹዋሜኒ ናቸዉ። ሹዋሜኒ በውድድር አመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ በአንቸሎቲ አሰላለፍ ውስጥ ቋሚ ተሰላፊ ነበር ፣ ነገር ግን ተጨዋቹ ከአለም ዋንጫዉ በኋላ የነበረው ቅርፅ ሪያል ማድሪድን አሳስቦታል። እንዲህም ሆኖ በዚያ ግዜ ጉዳት አጋጥሞት ነበር ፣ ይህም ሚና ከካማቪንጋ እና ቶኒ ክሩስ በታች አድርጎት ከርሟል። ፈረንሳዊው ተጨዋች ከባርሴሎና እና ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ባደረግነዉ ጨዋታ ላይ አልተሰለፈም ነበር ፣ በእነዚህ ጨዋታ ላይ ካማቪንጋ እና ክሩስ እንደቅደም ተከተላቸው ሀላፊነቱን ወስደዋል። ሹዋሜኒ በተከላካይ አማካኝ ክፍል ውስጥ መጫወት ከጀመረ አንቸሎቲ ካማቪንጋን በግራ ተከላካይነት ሚና ሊጠቀምበት ይችላል። ሆኖም ይህ ሚና ተጨዋቹንም ሆነ ፕሬዝዳንቱን ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝን አያሳምንም። አንቸሎቲ ዴቪድ አልባ እና ፌርላንድ ሜንዲ በሌሉበት ስብስብ ቡድኑ ትልቅ ስራን እንደሚሰራ እና እንደማይረበሽ ሁላችንም አይተናል። ሹዋሜኒ ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ማለትም ከሪያል ቤቲስ እና ኢስፓኞል ጋር በተደረገዉ ጨዋታ ላይ የተሻለ መስሎ የታየ ሲሆን በተጨማሪም ለኤደር ሚሊታኦ አስደናቂ Assist ምክንያት በሳንቲያጎ በርናባው አድናቆትን እንዲያገኝ አድርጎታል።

ቶኒ ክሩስ እና ሉካ ሞድሪች እሮብ ከሊቨርፑል ጋር በምናደርገዉ ጨዋታ ላይ በእርግጠኝነት ቋሚ ተሰላፊ ናቸው። ነገር ግን የአንቸሎቲ የመጨረሻ ውሳኔ የሚወሰነው በጨዋታው ቀን ነው።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.4K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 20:13:46
1.2K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 19:39:59
ኪልያን ኤምባፔ ከፓሪስ ሴንት ዠርመ ለመልቀቅ ፍላጎቱን ካላሳየ በስተቀር ሪያል ማድሪድ ከተጨዋቹ ጋር ምንም አይነት ንግግር ማድረግ አይፈልግም።

[ CADENA SER ]

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.5K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 16:23:28
በዘንድሮው የውድድር አመት በአምስቱ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች ዉስጥ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ የሆኑ ብራዚላዊያን

ቪኒስየስ ዡኒየር 19 ጎሎች
ኔይማር ዡኒየር 18 ጎሎች

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.1K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 16:16:32
ከሞድሪች ጋር አብሮ መጫወት ዉጤቱ

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓ
ችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.0K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 15:02:45
ትላንት ምሽት በአትሌቲክ ቢልባኦ እና በባርሴሎና መካከል በተደረገዉ ጨዋታ ላይ ባርሴሎና ለቀድሞ የዳኞች ኮሚቴ ኔግሬራ ጉቦ ወይም ዳኞች ዉጤት እንዲያስቀይሩለት ሙስና መክፈሉ መረጋገጡን ተከትሎ የቢልባኦ ደጋፊዎች በስታዲየሙ ዉስጥ ባርሴሎና ሙሰኛ የሚሉ እና ከቅሌቱ ጋር የተያያዙ በተርፍላዮችን በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ወደ ሜዳዉ ሲበትኑ ታይተዋል።

የቅሌት ጥግ ይልሀል ይህ ነዉ

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2.1K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 14:55:51
የግብር መስሪያ ቤቱ ባርሴሎና ለቀድሞው የዳኞች ኮሚቴ ምክትል ፕሬዝዳንት ኔጊራ 550,000 ዩሮ መክፈሉን አረጋግጧል።

በ 2016 እና በ 2019 መካከል ጆሴ ማሪያ ኤንሪኬዝ ኔግሬራ ከባርሴሎና የተቀበለዉን ይህን ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ገንዘብ ለሶስተኛ ወገን አፍ ማዘጊያ በሚባል ልማድ መስጠቱን IRAS አረጋግጫለዉ ብሏል።

@ETHIO_REAL_MADRID_14
@ETHIO_REAL_MADRID_14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.9K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ