Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ET🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @et_seber_zena
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.66K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇

@Akiyas21bot
የyoutube ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-04-16 20:49:44 ትናንት ጀምሮ በደሴ ከተማ ጨለማን ተገን በማድረግ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ድምፅ እየረበሻቸው እንደሆነ ተደጋጋሚ ነዋሪዎቹ ጥቆማ አድርሰውኛል። አሁንም የተኩስ ድምጽ ይሰማናል ብለዋል።
ሚያዝያ 8/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.0K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 18:10:20
ራሱን ሴት አስመስሎ ሲያታልል የተያዘው ወጣት
ቦረና ዞን ድሬ ወረዳ ሸበራ ጥላሁን የተባለ ወጣት ራሱን ሴት በማስመሰል ህዝቡን ሲያታልል ከምሽቱ 3፡30 ላይ በቦረና ሆቴል በህብረተሰቡ ጥቆማ ተይዟል ሲል የድሬ ኮሙኒኬሽን ነው የዘገበው።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.3K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 18:08:23 HOLIDAY SPECIAL   እንኳን አደረሳችሁ!!!

በተወሰኑ ጥቅሎች ላይ የሚገርም የበዓል ቅናሽ አድርገናል

   LIMITED  PACKAGES

     Internet                   voice
-4gb በ 100Br     -500min  100Br
-10gb 200Br     -1000m 150br        

UNLIMITED  PACKAGES

internet/voice
monthly 650Br       
3months 1500Br   

ቅናሹ እስከ እሁድ ምሽት 12 ሰአት ይቆያል  እንዳያመልጣችሁ
@Adem11
0923426313
3.2K views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 17:50:30 ሱዳን
እስካሁን በደረሰኝ መረጃ መሰረት ትናንት በይፋ በጀመረው ጦርነት 7 ኢትዮጵያዊያን የቆሰሉ ሲሆን የአንድ ሰው ህይወት አልፏል ሲሉ ሱዳን የሚገኙ ምንጮች ገልጸዋል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.2K views14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 16:23:55
መቀመጫውን ሩሲያ ያደረገው የዋግነር ሚሺነሪ ጦር ሱዳን በመግባት የሃምዳን ዳጋሎን ጦር በመደገፍ የሱዳንን መከላከያን እየተዋጋ ነው ተብሏል።ክፉ በመባል የሚታወቁት እነዚህ ወታደሮች አንድ የዋግነር ወታደር 100 ወታደሮች ገጥሞ የማሸነፍ አቅም ያላቸው ናቸው ይባላል።
ሚያዝያ 8/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
335 views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 08:45:55
የጃፖኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጥቃት ተሰነዘረባቸው
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ቅዳሜ እለት በምዕራባዊቷ ዋካያማ ንግግር እያደረጉ በነበሩበት ወቅት ቧንቧ የሚመስል ነገር እንደተወረወረባቸው የጃፓን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ከፍተኛ ፍንዳታም ተሰምቷል፤ ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሸፈናቸን እና አለመጎዳታቸው ተገልጿል።
ባለፈው አመት የምርጫ ቅስቀሳ ላይ የነበሩት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በአንድ አጥቂ በተተኮሰ ጥይት መገደላቸው ይታወሳል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.2K views05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 08:43:39
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!

መልካም ዓመት በዓል!

#ሰበር ዜና ET

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.1K views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 08:34:22
ሱዳን ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ
ለሊቱን ጋብ ብሎ የነበረው ጦርነት ዛሬ ጠዋት እንደገና ተቀስቅሷል። የንፁሃን ሞት 60 ደርሷል።
በወታደራዊው ሃይል ተጨማሪ የኤርያል ጥቃት ማለት በአየር ላይ ጥቃት ስለሚኖር ሲቪሎች መንቀሳቀስ የለባችሁም ሲል ትናንት ማምሻውን መመሪያ አውጥቷል እና ባላችሁበት ሁኑ።
እቤት ውስጥም ይሁን ግቢ ውስጥ ቁማቹ አትንቀሳቀሱ ተባራሪ ጥይት እንዳያገኛቹ።
አያድርስና ጉዳት ሲደርስባች እታች ካሉ ሆስፒታሎች ለናንተ ቀረብ ያለው ጋ የህክምና እርዳታ ማግኘት ትችላላቹህ።
ወደ ሆስፒታል ከመሄዳቹ በፊት በተቀመጠው ስልክ ደውላቹ መመዝገብ እና በቂ ሃኪሞች መኖራቸውንም ማረጋገጥ ግድ ይላቹሃል።
ሚያዝያ 8/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk
2.0K views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 06:47:17
ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ
የትንሳኤ ሎተሪ ዕጣ ትላንት ሚያዚያ 7 ቀን 2015 ዓ.ም በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ ዕጣ ቁጥሮችም ከላይ ቀርበዋል ::
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk
2.1K viewsedited  03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 03:45:42
በሱዳን አል-ፋሻር ግዛት 3 የአለም ምግብ ፕሮግራም ሰራተኞች በአህሜቲ በሚመራው ፈጥኖ ደረሽ ሀይል ተገድለዋል። 5 የዓለም ምግብ ፕሮገራም መኪኖች ተዘርፈዋል።
የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ ቡርሃን ይህ አማፂ ሀይል እስካልወጣ ድረስ ድርድር የለም ብለዋል።
የቡርሃን ጦር ኤርፖርቱን መልሶ መቆጣጠሩን ገልጿል።
በጦርነቱ ምክንያት እስካሁን 25 ንፁሃን ሰዎች መሞታቸውን የሱዳን ዶክተሮች ማህበር አስታውቋል። የሟቾች ቁጥር ከዚህ በላይ ሊጨምር እንደሚችል ተናግረዋል። ዜጎች ወታደራዊ እንቅስቃሴ ካለባቸው አካባቢዎች እራሳቸውን እንዲያሸሹ መክረዋል።
ሚያዝያ 8/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk
2.5K views00:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ