Get Mystery Box with random crypto!

የጃፖኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጥቃት ተሰነዘረባቸው የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ቅዳሜ እለት | ሰበር ዜና ET🇪🇹

የጃፖኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጥቃት ተሰነዘረባቸው
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ቅዳሜ እለት በምዕራባዊቷ ዋካያማ ንግግር እያደረጉ በነበሩበት ወቅት ቧንቧ የሚመስል ነገር እንደተወረወረባቸው የጃፓን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ከፍተኛ ፍንዳታም ተሰምቷል፤ ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሸፈናቸን እና አለመጎዳታቸው ተገልጿል።
ባለፈው አመት የምርጫ ቅስቀሳ ላይ የነበሩት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በአንድ አጥቂ በተተኮሰ ጥይት መገደላቸው ይታወሳል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA