Get Mystery Box with random crypto!

EOTC TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotctvchannel — EOTC TV E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotctvchannel — EOTC TV
የሰርጥ አድራሻ: @eotctvchannel
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.58K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-05 15:25:51 ቅዱስነታቸው በተገኙበት በምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም የድል በዓል ተከበረ ።
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት እና ብፁዕ አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም የድል በዓል ተከበረ ።
በዓለ ንግሡ ዛሬ ሚያዝያ 27 ቀን 2015 ዓ,ም በከፍተኛ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ተከብሯል።
ታቦቱ ሕጉ በቅዱስነታቸው መሪነት ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሥርዓተ ዑደት ከተደረገ በኋላ በገዳሙ የተምሮ ማስተማር ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ወረብ ቀርቧል ፣ በዕለቱ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ሊቀ ጳጳስ እና በብፁዕ አቡነ ቶማስ ሊቀ ጳጳስ ዕለቱን በተመለከተ ትምህርተ ወንጌል እና ታሪካዊ መልእክት ከሰጡ በኋላ በመጨረሻ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማናት ሰፊ ትምህርት ቃለ ምእዳንና ቡራኬ ተሰጥቶ የበዓሉ ፍፃሜ ሆኗል።
መልአከ ሰላም አባ ኪሮስ ወልደአብ
9.3K viewsEOTC TV, 12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 14:26:56

3.8K viewsAbel ዐቤል, 11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 14:23:40

3.9K viewsEOTC TV, 11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 13:43:36

3.9K viewsEOTC TV, 10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 21:21:21
3.6K viewsAbel ዐቤል, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 21:21:18
3.6K viewsAbel ዐቤል, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 21:21:14
3.6K viewsAbel ዐቤል, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 21:21:14
3.6K viewsAbel ዐቤል, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:46:31

3.2K viewsAbel ዐቤል, 06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 22:14:32

5.1K viewsEOTC TV, 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ