Get Mystery Box with random crypto!

EOTC TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotctvchannel — EOTC TV E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotctvchannel — EOTC TV
የሰርጥ አድራሻ: @eotctvchannel
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.58K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-06-07 18:55:58

6.3K viewsEOTC TV, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:01:13

4.9K viewsEOTC TV, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:00:31

4.9K viewsEOTC TV, 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 10:59:44

3.8K viewsEOTC TV, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 07:12:32
7.1K viewsEOTC TV, 04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 07:11:34 ብፁዓን አባቶች በጉራጌ ሀገረ ስብከት የቅዱስ አቡነ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅን ጎበኙ።
ዘጋቢ መ/ም ሣህሉ አድማሱ
(EOTC TV//ኢኦተቤ ቴቪ // ግንቦት ፳፯ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም )
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የሀድያና ስልጤ፣የደቡብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምሥራቅ ወለጋ፣የሆሮ ጉድሩ እና የምዕራብ ሸዋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ግንቦት 26ቀን 2015 ዓ/ም ወልቂጤ ከተማ የሚገኘውን የአቡነ ዜና ማርቆስን መንፈሳዊ ኮሌጅ በጎበኙበት ወቅት ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት የማስጎብኘቱን ሂደት አከናውነዋል።
በጉብኝቱ ወቅት በአንድ ግቢ የተጠቃለሉት
1/የሀገረ ስብከቱ መንበረ ጵጵስና፣
2/የጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን፣
3/የአብነት ትምህርት ቤት፣
4/የአቡነ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ
5/የአቡነ ዜና ማርቆስ ዋሻ((ካሬብ)) መታሰቢያ ዋሻ በጉብኝቱ የተዳሰሱ ሲሆን ዋሻው የአቡነ ዜና ማርቆስ ፅላት የሚገኝበት፣የጻድቁ የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን ጨምሮ የዘጠኙ ቅዱሳን ስዕሎች የተቀረጹበት ነው። በተጨማሪም የጉራጌ ሀገረ ስብከት ቅዱሳት መካናትን ነባራዊ ሁኔታ የሚያሳይ አውደ ርእይ ተጎብኝቷል።
በዚሁ ዕለት የመንፈስ ቅዱስ (በዓለ ጰራቅሊጦስ) የዋዜማ በዓል ተከብሯል፤
ከላይ የተዘረዘሩት መንፈሳውያት ተቋማት የካሬ ሜትር ስፋቱ4600 በሆነ መሬት ላይ የተካተቱ ሲሆን ይህም በጠባብ መሬት ሰፊ ሥራ መሥራት እንደሚቻል ያሳያል።
በኮሌጁ 20ደቀመዛሙርት የዲፕሎማ መርሐ ግብር ሲከታተሉ፣ በአብነት ትምህርቱ የሐዲሳት፣የቅኔ፣የዜማ እና የቅዳሴ ደቀመዛሙርት ትምህርታቸውን ይከታተላሉ፣ ደቀ መዛሙርቱ በቅዳሴ ሰአት ቅዳሴ ይቀድሳሉ፣በማኅሌት ሰዓት ሥርዓተ ማኅሌቱን ይመራሉ፣ኪዳን ያደርሳሉ፣ወንጌል ይሰብካሉ፤
በዚሁ ዕለት የኮሌጁን ቀጣይ እስትራቴጅክ ዕቅድና ራዕይ የሚያሳይ ጥናታዊ ጽሑፍ ከቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በመጡ ምሁራን የቀረበ ሲሆን የጥናቱ ይዘት 'የኦርቶዶክስ ርዕዮተ ዓለም" "ነገረ መለኮትና ፍልስፍና" "ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት"በተሰኙ አርእስቶች በዶክተር ቀሲስ መዝገቡ ካሣ ዘርዘር ባለ ትንተና ቀርቧል።
በሊቀ ትጉሃን በድሉ አሰፋ በመንፈሳዊ ኮሌጅ ዕቅድ ትግበራ ዙሪያ አጠቃለይ ትንተና ሰጥተዋል።
በትንተናው ተልኮ፣ራዕይና እሴት በሚሉ ንዑሳን ነጥቦች ሰፋ ያለ ዳሰሳ ተሰጥቷል።
በቀረበው ጥናት ዙሪያ ከብፁዓን አባቶችና ከሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አስተያየት ተሰጥቷል።
EOTC TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++



"የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ"
የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት
የዲጂታል ሚዲያ ገጾች
ለመረጃ +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2



➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY=
6.8K viewsEOTC TV, 04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 19:35:45

8.1K viewsEOTC TV, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 21:33:08

9.0K viewsEOTC TV, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 21:32:53

8.1K viewsEOTC TV, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 21:32:02

7.2K viewsEOTC TV, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ